Fana: At a Speed of Life!

በአዳማ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ46ሺህ በላይ ዶላርና የወርቅ ጌጣጌጦች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ46ሺህ በላይ የአሜሪካን ዶላርና የተለያዩ ይዘት ያላቸው የወርቅ ጌጣጌጦች መያዙን የከተማዋ ፖሊስ አስታወቀ። የአዳማ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ ምክትል ኢንስፔክተር ወርቅነሽ…

የትምህርት ልማትን ማደስ የሚቻለው በቂ እውቀት ያላቸው መምህራንን መፍጠር ሲቻል ነው – አቶ ደስታ ለዳሞ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ልማትን ማደስ የሚቻለው በቂ እዉቀት ያላቸው መምህራንን መፍጠር ሲቻል ነው ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተደድር አቶ ደስታ ለዳሞ ገለጹ። ርዕስ መስተዳድሩ ይህን ያሉት የሲዳማ ክልል ትምህርት ቢሮ ''የሲዳማ ትምህርት ተሃድሶ'' በሚል መሪ…

በኢትዮጵያ እና በሕንድ የኢኮኖሚ ትብብር ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በሕንድ መካከል ያለውን የኢኮኖሚ ትብብር እና የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት በህንድ ኒውደልሂ ተካሄደ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል እና የሕንድ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር አኑፕሪያ…

አገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ በሚቀጥለው በጀት ዓመት የተልዕኮየን 60 በመቶ እፈጽማለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን በ2015 በጀት ዓመት 60 በመቶ ተልዕኮውን እንደሚፈጽም አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከሦስት ዓመት ስትራቴጂክ እቅዱ ላይ የ2015 በጀት ገቢራዊ እቅዱን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስተባባሪና አማካሪ ኮሚቴ…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አፍሪካውያን ስደተኞች የተሳተፉበት የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የስደተኞች መጠለያ ካምፖች ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የአፍሪካ አገራት ስደተኞች የተሳተፉበት የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተጀመረ። ስደተኞች የሚሳተፉበት መርሐ ግብር ጾሬ፣ ባምባሲና ሸርቆሌ የመጠለያ ካምፖች…

የምዕራብ ዕዝ ከየትኛውም አቅጣጫ የሚቃጣን አደጋ በአስተማማኝ ሁኔታ መመከት የሚያስችል አቅም ገንብቷል – ሌተናል ጀኔራል መሰለ መሰረት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ዕዝ ከየትኛውም አቅጣጫ የሚቃጣን አደጋ በአስተማማኝ ሁኔታ መመከት እና ማሸነፍ የሚያስችል አቅም መገንባቱን የዕዙ ዋና አዛዥና የአድዋ ሜዳይ ተሸላሚ ሌተናል ጀኔራል መሰለ መሰረት ገለጹ፡፡ ሌተናል ጀኔራል መሰለ ከምዕራብ ዕዝ የግዳጅ…

ለተማሪ ኤፍሬም እናት በደሃ ተኮር ፕሮግራም ከተገነቡ ቤቶች ውስጥ ባለ ሁለት መኝታ ቤት ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለተማሪ ኤፍሬም እናት በደሃ ተኮር ፕሮግራም ከተገነቡ ቤቶች ውስጥ ባለ ሁለት መኝታ ቤት አበረከተ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ መማር…

የአውሮፓ ኅብረት አባል ሀገራቱ ህንጻዎችን ለማሞቅ እና ለማቀዝቀዝ የሚጠቀሙትን ጋዝ እንዲቀንሱ ሊጠይቅ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ኅብረት ኮሚሽን በቀጣይ ሣምንት ሀገራቱ ለቁጠባ ሲባል ህንጻዎችንም ሆነ ቢሮዎቻቸውን ለማሞቅ እና ለማቀዝቀዝ የሚጠቀሙትን ጋዝ መጠን እንዲቀንሱ ሊጠይቅ መሆኑን ኤ ኤፍ ፒ ተመለከትኩት ያለውን ሠነድ ዋቢ አድርጎ ዘግቧል፡፡ ኮሚሽኑ የሩሲያ…

አቶ ተወልደ ገ/ማርያም የህይወት ዘመን ሽልማት ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቀድሞ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወልደ ገ/ማርያም በአየር ትራንስፖርት ዘርፍ ላሳዩት የላቀ አመራር ፍላይት ግሎባል የተሰኘ የእንግሊዝ ኩባንያ የህይወት ዘመን ሽልማት አበርክቶላቸዋል፡፡ ፍላይት ግሎባል "ኤርላይን ቢዝነስ "…

የአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ ከ500 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር በላይ ገቢ አስመዘገበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት ከአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ 500 ሚሊየን 44 ሺህ የአሜሪካን ዶላር መመዝገቡ ተገለጸ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ከክልሎች፣ የከተማ አሥተዳደር እና ተጠሪ ተቋማት ጋር በ2014 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ሪፖርት እና በ…