ስፓርት በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ከተሳተፉት ሶስት አትሌቶች ሁለቱ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፈዋል Meseret Awoke Jul 16, 2022 0 በአዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 2ኛ ቀኑን ባስቆጠረው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ከተሳተፉት ሶስት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ሁለቱ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል፡፡ በመጀመሪያው ምድብ የወርቅውኃ ጌታቸው 2ኛ ደረጃን በመያዝ ወደ ፍፃሜ ማለፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮንሶ ለምግብ እጥረት ለተጋለጡ ዜጎች ግምቱ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ድጋፍ ተደረገ Meseret Awoke Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮንሶ ለምግብ እጥረት ለተጋለጡ ዜጎች ግምቱ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚያወጣ ድጋፍ የደቡብ ክልል ሴቶችና ህፃናት ቢሮ ከክልሉ ሴቶች አደረጃጀት ጋር በመተባበር አደረገ፡፡ ድጋፉ ለተፈናቃይ ወገኖች እና ለተጎዱ ዜጎች እንደሆነም የኮንሶ ዞን ሴቶችና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 በጀት ዓመት ማጠቃለያ ሪፓርት ጸደቀ Meseret Awoke Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የከተማ አስተዳደሩን የ2014 በጀት ዓመት ማጠቃለያ ሪፓርት አፀደቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በሁለተኛ ቀን የጉባዔ ውሎው ፥ በትናንትናው ዕለት የከተማ አስተዳደሩ የ2014 በጀት ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሶማሌ ክልል ከተማ አስተዳደሮች የ2014 የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ በይፋ ተጀመረ Meseret Awoke Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ከተማ አስተዳደሮች የ2014 ዓ.ም የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ በጅግጅጋ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የክልሉ ከተማ አስተዳደሮች የስራ አፈፃፀም ግምገማ መድረክ በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ዑመር የተመራ ሲሆን የከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠራዊቱ ሽብርተኞችን ድል አድርጎ የሀገርን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ የሚያስችል ቁመና ገንብቷል – ሜ/ጀኔራል ፍቃዱ ፀጋዬ Meseret Awoke Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠራዊቱ ሽብርተኞችን ድል አድርጎ የሀገርን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ የሚያስችል ቁመና ገንብቷል ሲሉ የምስራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ሜጄር ጀኔራል ፍቃዱ ፀጋዬ ገለጹ፡፡ ምክትል አዛዡ ሠራዊቱ ዛሬም እንደቀደመው ሁሉ የኢትዮጵያን ጠላቶች ድባቅ መምታት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የምታከናውነውን የዘላቂ ሰላምና ልማት ተግባራት እንደሚደግፍ ተመድ አስታወቀ Meseret Awoke Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የዘላቂ ልማት ግቦችን ለማሳካትና ዘላቂ ሰላምን እውን ለማድረግ የምታከናውናቸውን ተግባራት እንደሚደግፍ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አስታወቀ፡፡ በኒዮርክ ከሚካሄደው የዘላቂ የልማት ግቦች ግምገማ ጎን ለጎን የፕላንና ልማት ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና ግሎባል አሊያንስ በመቅደላ ወረዳ ለሚገኙ ተፈናቃዮች የምግብና የአልባሳት ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ግሎባል አሊያንስ በመቅደላ ወረዳ ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ3 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ የምግብና አልባሳት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ጥምረቱ ከ2 ሺህ 500 በላይ ብርድ ልብስና 368 ኩንታል ዱቄት በወረዳው ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አድርጓል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦሌ ክፍለ ከተማ የጦር መሳሪያ እና በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸ 10 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ተያዘ Meseret Awoke Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦሌ ክፍለ ከተማ ቡልቡላ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ከህዝብ በደረሰ ጥቆማ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያ እና በህገ ወጥ መንገድ የተከማቸ 10 ሺህ የአሜሪካ ዶላር መያዙን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ እንደገለፀው ፥ የቦሌ ክፍለ…
የሀገር ውስጥ ዜና አልማ ከህዝብ በሚሰበስበው ገቢ ከ1 ሺህ 300 በላይ ፕሮጀክቶችን እያከናወንኩ ነው አለ Meseret Awoke Jul 16, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማህበር ከህዝብ በሚሰበስበው ገቢ በክልሉ ከ1 ሺህ 300 በላይ ፕሮጀክቶችን እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ማህበሩ ከ2012 እስከ 2014 ዓመት ከ3 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተለያዮ ፕሮጀክቶች መስራቱን ገልጿል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በቀጣይ ዓመት በ70 የትምህርት ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና እንደሚሰጥ አስታወቀ Meseret Awoke Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣይ ዓመት በ70 የትምህርት ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተና የሚሰጥ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሚኒስቴሩ የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ የአስተዳደርና መሠረተ-ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ሰለሞን አብረሃ ከሚመጣው ዓመት ጀምሮ…