የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ከተመድ ሥርዓተ ፆታ እኩልነትና ሴቶችን ማብቃት ተቋም ጋር ስምምነት ተፈራርመ Meseret Awoke Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እና በተመድ ሥርዓተ ፆታ እኩልነትና ሴቶችን ማብቃት ተቋም ለሚቀጥሉት አራት ዓመታት በስራ ላይ የሚውልና የስራ ግንኙነታቸውን የሚያጠናክር የመግባቢያ ሰነድና የፕሮጀክት ስምምነት ተፈራርሙ፡፡ ስምምነቱ የተፈረመው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፊቤላ ኢንዱስትሪያል ኮምፕሌክስ የሱፍ ዘይት አምርቶ ለገበያ ማቅረብ ጀመረ Meseret Awoke Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊቤላ ኢንዱስትሪያል ኮምፕሌክስ የሱፍ ዘይት አምርቶ ለገበያ ማቅረብ መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ባለፈው አንድ ዓመት ከ95 ሚሊየን ሊትር በላይ የፓልም ዘይት አምርቶ ለገበያ አቅርቤያለሁ ያለው ድርጅቱ ፥ በአሁኑ ሠዓት የሱፍ ዘይት ማምረት ጀምሬያላሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና የመዲናዋ አስተዳደር ለ24 ዘመናዊ ሆስፒታሎች ግንባታ የሚውል መሬት መስጠቱ ተገለጸ Meseret Awoke Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባን የጤና ቱሪዝም ተደራሽ ለማድረግ ለ24 ዘመናዊ ሆስፒታሎች ግንባታ የሚውል መሬት መስጠቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በጤና ዘርፍ የተሠሩትን ሥራዎች ለአዲስ አበባ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ2014 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ 4 ነጥብ 12 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር ገቢ ተገኘ Meseret Awoke Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት ከወጪ ንግድ 4 ነጥብ 12 ቢሊየን የአሜሪካን ዶላር መገኘቱን የንግድን ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በበጀት ዓመቱ ከወጪ ንግድ 4 ነጥብ 63 ቢሊየን የአሜሪካን ለማግኘት አቅዶ ነው 4 ነጥብ 12 ቢሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና ተማሪ ቢኒያም ኢሳያስ የሕክምና ትምህርቱን እንዲቀጥል ተወሰነ Meseret Awoke Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የጤና ሳይንስ ኮሌጅ አካዳሚክ ኮሚሽን በጋራ ባካሄዱት ስብሰባ ተማሪ ቢንያም ኢሳያስ የሕክምና ትምህርቱን እንዲቀጥል ወስነዋል፡፡ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው÷…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ተጠባባቂ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በሁለትዮሽ እና በአፍሪካ ቀንድ የሰላም እና ደህንነት ጉዳዮችን በሚመለከት ከሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና አለም አቀፍ ትብብር ተጠባባቂ ሚኒስትር ባላል ሞሀመድ ኦስማን ጋር ተወያዩ ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ ሕግ ተላልፈው በተገኙ ከ367 ሺህ በላይ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ ተወስዷል አለ Meseret Awoke Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት በተደረገ የዋጋ ማረጋጋትና የሕገ ወጥነት ቁጥጥር ሥራ ሕግ ተላልፈው ተገኝተዋል በተባሉ 367 ሺህ 880 ነጋዴዎችና የንግድ ተቋማት ላይ እርምጃ መወሰዱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የንግድና ቀጣናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት ፕሮጄክት እቅዷን እተገበረች መሆኗን አምባሳደር ሙክታር ከድር አስረዱ Meseret Awoke Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት ፕሮጄክት እቅዷን በአግባቡ እተገበረች መሆኗን በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ሙክታር ከድር ገለፁ፡፡ አምባሳደሩ ከኩሳላ ግሪን ባዮዳይቨርሲቲ ድርጅት መስራች እና ዳይሬክተር ጋር በአየር ንብረት ለውጥና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በበጀት ዓመቱ ከ405 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የስራ እድል ተፈጥሯል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Meseret Awoke Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በበጀት ዓመቱ ለ405 ሺህ 536 ዜጎች የሥራ እድል መፈጠሩን የከተማዋ ከንቲባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ የሥራ እድል ፈጠራን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር ፥ በበጀት ዓመቱ ለ350 ሺህ ዜጐች አዳዲስ አማራጭ የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ሚኒስቴርና የተጠሪ ተቋማቱ አመራሮችና ሠራተኞች በኦሮሚያ ክልል ችግኝ ተከከሉ Meseret Awoke Jul 15, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴርና ተጠሪ ተቋማት አመራርና ሰራተኞች በኦሮሚያ ክልል አቃቂ ወረዳ ቢልቢሎ ተራራ ችግኝ ተክለዋል፡፡ ሚኒስቴሩ የቢልቢሎ ተፋሰስን ለማልማት በወሰደው ኃላፊነት÷ ላለፉት ዓመታት ችግኝ የመትከልና አካባቢውን የማልማት ሥራ ሲሠራ መቆየቱ…