እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች መዘግየት ሰብዓዊ ድጋፍ በወቅቱ እንዳይደርስ እንቅፋት ፈጥሯል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች በመንገድ ላይ በሚያጋጥማቸው መዘግየት ለተፈናቀሉ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ በወቅቱ ለማድረስ መቸገሩን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የክልሉ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽነር ታረቀኝ…