በጋምቤላ ክልል እየተስፋፋ ያለው ሕገወጥ የነዳጅ ዝውውርና ስወራ በተጠቃሚዎች ላይ ጫና መፍጠሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማና ሌሎች የክልሉ አካባቢዎች እየተስፋፋ ያለው ሕገወጥ የነዳጅ ዝውውርና ስወራ በተጠቃሚዎች ላይ ጫና እየፈጠረ መሆኑን የክልሉ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስተወቀ፡፡
የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ኦኬሎ ኡቦንግ ÷ሕገወጥ የነዳጅ ዝውውርና…