የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልስ አብዲሳ የሐረማያ ኢፋ ቦሩ አዳሪ ትምህርት ቤትን መርቀው ሥራ አስጀመሩ Meseret Awoke Jul 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ሽመልስ አብዲሳ በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የሐረማያ ኢፋ ቦሩ አዳሪ ትምህርት ቤትን መርቀው ሥራ አስጀመሩ። በ274 ሚሊየን ብር የተገነባው አዳሪ ትምህርት ቤቱ የተማሪዎች መማሪያን ጨምሮ የአስተዳደር እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ተጨማሪ ጥቃትና ጭፍጨፋ እንዳይከሰት በተጋላጭ መንደሮች የሚሊሻና የኮሙኒቲ ፖሊሲንግ ስርዓት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ይደረጋል – አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Awoke Jul 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወገኖቻችን ላይ ተጨማሪ ጥቃትና ጭፍጨፋ እንዳይከሰት ሁሉንም ተጋላጭ ቀበሌዎች እና መንደሮችን በመለየት አስፈላጊው ጥበቃ እንዲደረግላቸው እንዲሁም ነዋሪው ራሱን በተደራጀ መልኩ እንዲከላከል የሚሊሻና የኮሙኒቲ ፖሊሲንግ ስርዓት ተጠናክሮ እንዲቀጥል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል መንግስት በቄለም ወለጋ በሚኖሩ ንጹሃን ዜጎች ላይ በደረሰው ጭፍጨፋ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገለጸ Meseret Awoke Jul 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግስት በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ውስጥ በሚኖሩ ንጹሃን ዜጎች ላይ በደረሰው ጭፍጨፋ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገለጸ። የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በሰጡት መግለጫ፥ አሸባሪው የሸኔ ቡድን ዛሬም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያና ሩሲያ መካከል ያለውን የንግድና ኢንቨስትመንት ፍሰት ማሳደግ በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ ምክክር ተደረገ Meseret Awoke Jul 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ በኢትዮጵያ እና ሩሲያ መካከል ያለውን የንግድና ኢንቨስትመንት ፍሰት ማሳደግ በሚቻልባቸው ሁኔታዎች ላይ የኢትዮጵያ ምርቶች ወደ ሩሲያ ከሚገቡበት በፒተርስበርግ ከተማ ከሚገኘው የወደብ የሥራ ኃላፊዎች ጋር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኮፐንሄገን የታጠቀ ግለሰብ በከፈተው ተኩስ ሰዎች መገደላቸው ተሰማ Meseret Awoke Jul 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዴንማርክ ኮፐንሄገን የታጠቀ ግለሰብ በከፈተው ተኩስ ሰዎች መገደላቸው የከተማዋ ፖሊስ አስታውቋል፡፡ በደረሰው ጥቃት የሦስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በአራት ሰዎች ደግሞ ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል ነው የተባለው፡፡ ፖሊስ ድርጊቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጅማ ዞን በ2 ቢሊየን ብር የተገነቡ ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ነው Meseret Awoke Jul 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን በ2 ቢሊየን ብር የተገነቡ 229 ፕሮጀክቶች እየተመረቁ ይገኛል። ፕሮጀክቶቹ መንገድ፣ ድልድይ፣ ትምህርት ቤቶችና ሌሎች ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ያላቸው እንደሆኑ ተመላክቷል። በሚኒስቴር ማዕረግ የብልፅግና ፓርቲ ህዝብና ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና በጤናው ዘርፍ የተሰማሩ ባለሙያዎችና ተመራማሪዎች እያደረጉ ያሉትን ከፍተኛ አስተዋጽኦ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ ቀረበ Meseret Awoke Jul 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ጤና ቢሮ የመጀመሪያው የጥናት ዓመታዊ ጉባዔ ተካሄደ፡፡ በመድረኩም የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጄ ዱጉማን ጨምሮ የተለያዩ የፌደራልና የክልሉ የጤና ዘርፍ የሥራ አመራሮች፣ አባ ገዳዎች፣ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የተለያዩ ባለድርሻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደብረታቦርና ወልዲያ ከተሞች ወደ ሪጆፖሊታንት ደረጃ እንዲያድጉ ተወሰነ Meseret Awoke Jul 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የደብረታቦርና ወልዲያ ከተሞች ወደ ሪጆፖሊታንት ደረጃ እንዲያድጉ ወሰነ። የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ አካሂዷል፡፡ ምክር ቤቱ ባካሄደው የ6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር አቀፍ ደረጃ ያሉትን የመድኃኒት አቅርቦት ችግሮች እንዲወገዱ ዘርፉ የተሻለ የህግ ማእቀፍ ያስፈልገዋል ተባለ Meseret Awoke Jul 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ያሉትን የመድኃኒት አቅርቦት ችግሮች እንዲወገዱ ዘርፉ የተሻለ የህግ ማእቀፍ እንደሚያስፈልገው የጤና ሚኒስትራ ዶክተር ሊያ ታደሰ አስታወቁ። ሚኒስትሯ ከጤና ማህበራዊ ልማት ባህልና ስፖርት ቋሚ ኮሚቴ አባላት ጋር በመሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከትግራይ ልዩ ኃይል የመጡ የሽብር ቡድኑ አባላት በቁጥጥር ሥር ዋሉ Meseret Awoke Jul 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትግራይ ልዩ ኃይል የመጡ የሽብር ቡድኑ አባላት በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። የሽብር ቡድኑ ሁለት አባላት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቱሉ ዲምቱ አካባቢ 11:00 ሰዓት ላይ በቁጥጥር ሥር እንዲውሉ…