Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አቀረቡ። አምባሳደሩ በዚህ ወቅት በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ፀሀፊ አምባሳደር ሞሊ ፊ…

የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ለስደተኞች እና ስደተኞችን በሚያስተናግዱ አካባቢዎች ለሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች የ180 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ በኢትዮጵያ ለሚገኙ ስደተኞች እና ስደተኞችን በሚያስተናግዱ አካባቢዎች ለሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች የ180 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አፀደቀ፡፡ ድጋፉ በዋናነት በኢትዮጵያ ለሚገኙ ስደተኞችና በሚኖሩባቸው አካባቢዎች…

የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ፍጻሜውን አግኝቷል። ፕሪሚየር ሊጉ በመጠናቀቂያ ቀኑ በተካሄዱ ሶስት ጨዋታዎች ሰባት ጎሎች ተቆጥረውበታል። ቀደም ብሎ ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ መከላከያ ጅማ አባጅፋርን 1 ለ 0…

የፋና ኤፍ ኤም 98 ነጥብ 1 ማረፊያ የመዝናኛ መሰናዶ አንደኛ አመቱን አከበረ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 25 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋና ኤፍ ኤም 98 ነጥብ 1 ማረፊያ የመዝናኛ መሰናዶ አንደኛ አመቱን አከበረ። የመሰናዶው አንደኛው አመት የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና ምክትል ስራ አስፈፃሚ አቶ አቤል አዳሙ እንዲሁም በየደረጃው…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 11 የድምፃውያን ውድድር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋና ቴሌቪዥን የሚዘጋጀውና ተወዳጁ የፋና ላምሮት የባለ ተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር 11ኛ ምዕራፍ በዛሬው ዕለት ተጀመረ። ፋና ላምሮት ከአዳዲስ ተወዳዳሪዎችና ባለተሰጥኦዎች ጋር በቀጥታ ስርጭት የጀመረ ሲሆን፥ በሁለት ምድብ የተከፈሉት የምዕራፍ…

ሩሲያ ምግብ እና ምግብ ነክ ምርቶችን በመገበያያ ገንዘቧ ለውጭ ገበያ ማቅረብ ልትጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከነዳጅ ምርት በተጨማሪ ምግብ እና ምግብ ነክ ምርትችን በመገበያያ ገንዘቧ (ሩብል) ለውጭ ገበያ ማቅረብ እንደምትጀምር አስታወቀች ፡፡ የሩሲያ መንግስት ጥራጥሬ፣ ሱፍ፣ ዘይት እና የተቀነባበሩ ምግቦችን መግዛት የሚፈልጉ ሀገራት ክፍያቸውን…

በርካታ የውጭ ሃይሎች ሃገራችንን ለማዳከም ሰፊ የውክልና ጦርነት አውዶች መክፈታቸውን በመገንዘብ ህዝባችን ሊያከሽፈው ይገባል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በርካታ የውጭ ሃይሎች ሃገራችንን ለማዳከም ሰፊ የውክልና ጦርነት አውዶች በመከፈታቸው የእነዚህን ሃይሎች ሴራ ህዝባችን በመገንዘብ ሊያከሽፈው እንደሚገባ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። የ8ኛ ዕዝ በግዳጅ…

በአምባሰል ወረዳ 16 የሞርታር ተተኳሽ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን በአምባሰል ወረዳ 02 ቀበሌ 16 የሞርታር ተተኳሽ ለሦስተኛ ጊዜ መያዙን የወረዳው ሚሊሻ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በአምባሰል ወረዳ ሚሊሻ ጽህፈት ቤት የሰው ኃይል አደረጃጀት የፀጥታ ስምሪት ቡድን መሪ አቶ አንተነህ ኃይሌ…

አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በጋምቤላ ከተማ አስተማማኝ ሰላም እንዲሰፍን የሀይማኖት አባቶች ሃይማኖታዊ ተልዕኳቸውን እንዲወጡ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ አስተማማኝ ሰላም እንዲሰፍን የሀይማኖት አባቶች ሃይማኖታዊ ተልዕኳቸውን እንዲወጡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ጥሪ አቀረቡ። በጋምቤላ ከተማ ተከስቶ በነበረው ግጭት ዙሪያ እና በቀጣይ ዘላቂ ሰላም ማስፈን በሚቻልበት ሁኔታ…

በአገር አቀፍ ደረጃ በ400 ጤና ጣቢያዎች የቀዶ ሕክምና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ ነው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገር አቀፍ ደረጃ በ400 ጤና ጣቢያዎች ላይ በተደራጀ መልኩ የቀዶ ሕክምና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ አንስቴዥያ ባለሙያዎች ማህበር “የእናቶች እና የሕጻናትን ሞት…