Fana: At a Speed of Life!

የአዲስ አበባ ፖሊስ ለዒድ አል አድሃ በዓል ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (አፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ በነገው ዕለት ለሚከበረው 1 ሺህ 443ኛው የዒድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ዝግ የሚሆኑ መንገዶችን ይፋ አደረገ፡፡ 1 ሺህ 443ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ የፀጥታና የደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል…

አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ ከኢኮዋስ አባል ሀገራት አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ ከምዕራብ አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ማህበረሰብ (ኢኮዋስ) አባል ሀገራት አምባሳደሮች ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። አምባሳደር ተስፋዬ ከአምባሳደሮቹ ጋር በሁለትዮሽ ፣ ቀጣናዊ ፣…

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጃፓኑ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ አሳዛኝ አሟሟት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጃፓኑ የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ አሳዛኝ አሟሟት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ አክሎም ፥ ለህልፈተ ህይወታቸው ምክንያት የሆነውን አሳዛኝ ድርጊት በጽኑ አውግዟል ። የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር…

ሠራዊቱ በሕዳሴ ግድብ ቀጣና አስተማማኝ ሰላም በማስፈን ግዳጁን እየተወጣ ይገኛል – ኮሎኔል ንጋቱ አሰፋ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሠራዊቱ በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ቀጣና አስተማማኝ ሰላም በማስፈን ሌት ከቀን ግዳጁን እየፈፀመ ይገኛል ሲሉ በምዕራብ ዕዝ የሜካናይዝድ ሞተራይዝድ ብርጌድ ዋና አዛዥ ኮሎኔል ንጋቱ አሰፋ ገለፁ። የኢትዮጵያ ህዝብ አሻራ ያረፈበት የታላቁ…

የኢትዮጵያ እና የጂቡቲ መሪዎች በ3 ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ጂቡቲ መሪዎች ታሪካዊ ስትራቴጂያዊ ግንኙነትን ከግምት በማስገባት በሦስት ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳልፈዋል፡፡ በፋይናንስ ሚኒስትር አቶ አሕመድ ሽዴ የተመራ ልዑክ በጂቡቲ ጉብኝት አድርጓል፡፡ ልዑኩ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን…

በደቡብ ክልል የፍራፍሬ ችግኞችን መትከል ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል ግብርና ቢሮ አራተኛውን ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የፍራፍሬ ችግኝ ተከላ ዘመቻ በወላይታ ሶዶ ተጀመረ። የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ በክልሉ ያሉ ተቋማት የማህበረሰቡን ሕይወት በሚቀይር ስራ መበርታት…

የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ላይ ጭማሪ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ምርቶች የመሸጫ ዋጋ ጭማሪ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የዋጋ ማሻሻያው ከነገ ሰኔ 29 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ሐምሌ 30 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ይሆናል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ታህሳስ 20 ቀን…

በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የሚሰጡ የቆንስላ አገልግሎቶች የሀገራቱን ህዝቦች ወዳጅነት ማዕከል ማድረግ አለባቸው – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የአሜሪካ ኤምባሲ ለዜጎች የሚሰጡትን አገልግሎት ቀልጣፋ…

39ኛው የኢጋድ ልዩ የመሪዎች ጉባዔ በኬንያ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 28 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 39ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ልዩ የመሪዎች ጉባኤ በኬንያ እየተካሄደ ነው። በጉባዔው መሪዎቹ በአካባቢው ሀገራት የሚከሰተውን ድርቅ ማሸነፍ በሚቻልበት ሁኔታ፣ በሠላም እና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ…

አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ “በብዙ ውጣ-ውረድ ውስጥ ሆነን ትልቅ ውጤት ማስመዝገብ ችለናል” አሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብዙ ውጣ-ውረድ ውስጥ ሆነንም ቢሆን ትልቅ ውጤት ማስመዝገብ ችለናል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሠ ጫፎ የምክር ቤቱን የአፈጻጸም ደረጃ አመላከቱ፡፡ የምክር ቤቱ አማካሪ እና አስተባባሪ ኮሚቴዎች እንዲሁም የመንግስት ዋና እና…