Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን ከልማት አጋሮች ጋር ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን በሚደረገው ድጋፍ ላይ ከልማት አጋሮችን ጋር ምክክር አካሄደ፡፡ የአገራዊ የምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ኮሚሽኑ…

በስጋ ደዌ ምክንያት የአካል ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች ለመደገፍ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳሳካዋ የጤና ፋውንዴሽን እና የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በስጋ ደዌ ምክንያት የአካል ጉዳት የደረሰባቸውን የህብረተሰብ ክፍሎች መደገፍ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ መሰረቱን በጃፓን ያደረገው ሳሳካዋ የጤና ፋውንዴሽን ዋና ዳይሬክተር…

አላስፈላጊ ክልከላዎችንና እገዳዎችን በማንሳት የማዕድን የወጪ ንግድን እናሳድጋለን – ኢ/ር ታከለ ዑማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ዑማ በጌጣጌጥና በከበሩ ማዕድናት ግብይት ላይ ከተሰማሩ አምራችና ነጋዴዎች ጋር መከሩ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ አላስፈላጊ ክልከላዎችንና እገዳዎችን በማንሳት የማዕድን የወጪ…

ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በድርቅ ለተጎዱ አርሶ አደሮች የ17 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ምርጥ ዘር አከፋፈለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በድርቅ ለተጎዱ አርሶ አደሮች 17 ሚሊየን ብር ግምት ያለው 3 ሺህ 416 ኩንታል ምርጥ ዘር አከፋፈለ። የዩኒቨርሲቲው የምርምር ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር ተስፋዬ ለማ እንደገለጹት÷ ምርጥ ዘሩ በዘንድሮው የመኸር እና…

መንግስት ሰብአዊ ድጋፍ ለማድረስ ከወሰደው የግጭት ማቆም ውሳኔ በኋላ ወደ ትግራይ ክልል የሚጓጓዘው ሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ ቀጥሏል – ተመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ሰብአዊ ድጋፍ በተገቢው ሁኔታ እንዲደርስ ከወሰደው የግጭት ማቆም ውሳኔ በኋላ ወደ ክልሉ የሚጓጓዘው የሰብዓዊ ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን አስታወቀ፡፡ ከፈረንጆቹ ሚያዝያ 1 ቀን ጀምሮ…

በኳታር የተካሄደው የኢራን የኒውክሌር ድርድር ያለ ስምምነት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራንና በዓለም ሃያላን ሀገራት መካከል የተደረሰውን የኒውክሌር ስምምነት ለማደስ የተካሄደው ውይይት ግቡን ሳይመታ መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡ በፈረንጆቹ 2015 የተደረሰውን የኒውክሌር ስምምነት ለማደስ የተካሄደው የመጨረሻው ዙር ውይይት ብዙም ርቀት…

በሀጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን የተዘጋጀ የሙዚቃ ሽልማት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን የተዘጋጀ የሙዚቃ ሽልማት በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ የሽልማቱ ዓላማ÷ የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ዐሻራ ለማስቀጠል እና የኦሮሞን ኪነ ጥበብ ለማበረታታት መሆኑ በመርሐ ግብሩ ላይ ተገልጿል፡፡ በስነ-ስርዓቱ ላይ…

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር 7 ሚሊየን ብር የሚያወጡ መሣሪያዎችን በድጋፍ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር 7 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የመረጃ መሰብሰቢያ መሣሪያዎችን ሮያል ኢጂከል ካምፕ ከተሰኘ ተቋም ድጋፍ ማግኘቱን ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡ መሣሪያዎቹ የወንዝ ፍሰት መጠንን፣ የከርሰ ምድር ውሃ ከፍታን ፣ የአፈር እርጥበት መጠንን፣…

ኢትዮጵያና ሱዳን ያጋጠማቸውን ችግር በወንድማማችነትና በመልካም ጉርብትና መንፈስ የመፍታት አቅም አላቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሱዳን ያጋጠሟቸውን ችግሮች በወንድማማችነትና በመልካም ጉርብትና መንፈስ የመፍታት አቅም አላቸው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ እና ሱዳንን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክተው በማህበራዊ…

ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጠናከር እንደምትፈልግ አስታውቃለች፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ ከኩባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ሮድሪጌዝ ፓሪላ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡ የኩባ…