Fana: At a Speed of Life!

ወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሔደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሰን ተሻጋሪ የወጣቶች የክረምት ወራት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በሐረሪ ክልል እየተካሄደ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ፣ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ…

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርተ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሆሳዕና ፣ በወራቤና በወልቂጤ ከተሞች የሚገኙ ሁለተኛ ደረጃና ሞዴል ትምህርት ቤቶችን ጎብኝተዋል።…

ኢትዮጵያን የሚወክሉ ተሽከርካሪዎችን የሚያመርቱ ሀገር- በቀል ኢንዱስትሪዎች እየተፈጠሩ ነው – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራች ኢንዱስትሪዎች የሚያጋጥማቸውን መሰናክል ተቋቁመው በማለፍ ኢትዮጵያን የሚወክሉ ተሽከርካሪዎች የሚያመርቱ ሀገር-በቀል ኢንዱስትሪዎች እየተፈጠሩ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ ከ100 በላይ ለሚሆኑ ሠራተኞች የሥራ…

በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ችግኞች የሚተከሉት በሴቶች ይሆናል

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ችግኞች በሴቶች እንደሚተከል የብልፅግና ፖርቲ የሴቶች ሊግ አስታወቀ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ሴቶች ሊግ ከነገ ጀምሮ አንደኛ ጉባኤውን በሀዋሳ ከተማ ያካሂደል ። ይህንንም ምክንያት…

ማህበሩ በአማራ ክልል በጦርነት ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች የ900 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የአማራ ክልል ቅርንጫፍ በአማራ ክልል በጦርነት ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ባለፉት 11 ወራት 900 ሚሊየን ብር የሚገመት ሰብዓዊና ቁሳዊ ድጋፍ ማድረጉን ገለጸ። ማህበሩ ካደረገው ድጋፍ ባሻገር 209 የተጠፋፉ…

ጃፓይጎ በአማራ ክልል ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት 12 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓይጎ የተሰኘው ድርጅት በአማራ ክልል በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው የጤና ተቋማት የሚውል 12 ሚሊየን ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የድርጅቱ ዋና ሥራ አስኪያጅ ወይዘሮ ሸዋ ግርማ ፥ ድርጅታቸው የእናቶችንና የሕጻናትን የጤና አገልግሎት…

ለአማራ ክልል መልሶ ማቋቋምና ግንባታ የሚውል የ6 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ በክልሉ ለመልሶ ማቋቋምና ግንባታ ድጋፍ የሚሆን 6 ነጥብ 2 ሚሊየን ዶላር የእርዳታ ስምምነት ፕሮጀክት ከተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም ጋር አደረገ። ስምምነቱን የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ጥላሁን…

ግብረ ኃይሉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና ማህበረሰቡ የተከሰተን ችግር ምክንያት በማድረግ ሆን ብለው ግጭት ለማነሳሳት እየተንቀሳቀሱ ካሉ የህወሓት ተላላኪዎች…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና ማህበረሰቡ የተከሰተውን ችግር ምክንያት በማድረግ ሆን ብለው ግጭት ለማነሳሳት እየተንቀሳቀሱ ያሉ የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ተላላኪዎችና ቅጥረኞች መኖራቸውን ተገንዝባችሁ ከነዚህ አሸባሪዎች ራሳችሁን በመጠበቅ አስፈላጊውን ጥንቃቄ…

በአማራ ክልል በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎችና የምግብ ዋስትና ችግር ላለባቸው ወረዳዎች 54 ተሽከርካሪዎች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎችና የምግብ ዋስትና ችግር ላለባቸው ወረዳዎች የሚሆኑ 54 ተሽከርካሪዎችን ከግብርና ሚኒስቴር ተረከበ። ድጋፉ በክልሉ በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ሰባት ዞኖችና 54 ወረዳዎች የሚውል…

በአሸባሪው ሸኔ ላይ ሰፊ ዘመቻና እርምጃ እየተወሰደ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ሸኔ ላይ ሰፊ ዘመቻ እና እርምጃ እየተወሰደ እንደሆነ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ። እርምጃው ተጠናክሮ ይቀጥላል ያሉት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ፥ የሽብር ቡድኑ ሽኔ እየተሸነፈ መሄዱን…