Fana: At a Speed of Life!

የግብርና ቴክኖሎጂ አቅርቦትን የሚደግፈው የአፍሪካ ልማት ባንክ መርሃ ግብር በኢትዮጵያ ተጨባጭ ለውጥ እንዲመጣ ማገዙን የባንኩ ፕሬዚዳንት ገለፁ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ቴክኖሎጂ አቅርቦትን የሚደግፈው የአፍሪካ ልማት ባንክ መርሃ ግብር በኢትዮጵያ ተጨባጭ ለውጥ እንዲመጣ እያገዘ መሆኑን የባንኩ ፕሬዚዳንት ገለፁ። ፕሬዚዳንቱ አኪንውሚ አዴሲና በቡድን 7 ሀገራት ስብሰባ ላይ በቪዲዮ ባስተላለፉት መልክታቸው…

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባውን ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ፡፡ ማዕከላዊ ኮሚቴው በተለያዩ ወሳኝ አገራዊ አጀንዳዎችና የፓርቲ ሥራዎች ላይ ተወያይቶ በቀጣይ ስለሚከናወኑ ተግባራት አቅጣጫ ያስቀምጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ…

ጦር ሃይላችንን ለጦርነት የምናዘጋጀው ሰላምን በመጥላት ሳይሆን ሰላምን ለማረጋገጥ ነው – መከላከያ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጦር ሃይላችንን ለጦርነት የምናዘጋጀው ሰላምን በመጥላት ሳይሆን ሰላምን ለማረጋገጥ ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ተወካይ እና የመከላከያ የሜካናይዝድ ማስተባበሪያ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል ዓለምእሸት ደግፌ ገለጹ። የመከላከያ…

በፌዴራል አስተዳደር ስነስርዓት አዋጅ ዙሪያ የተቋማት አተገባበር ግምገማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 18 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴራል አስተዳደር ስነስርዓት አዋጅ ዙሪያ የተቋማት አተገባበር ግምገማ እየተካሄደ ነው፡፡ የፍትህ ሚኒስቴር በአስተዳደር ስነስርዓት አዋጅ ዙሪያ የገንዘብ ሚኒስቴር፣ የጤና ሚኒስቴር፣ የገቢዎች ሚኒስቴር እና ጉምሩክ ኮሚሽን አፈጻጸም ክትትል…

የኢትዮጵያ አየር ሀይል ያሰለጠናቸውን አብራሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘’ነብሮች 2014’’ በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ አየር ሀይል በበረራ ሙያ ያሰለጠናቸውን አብራሪዎች አስመረቀ። በምረቃ መርሐ ግብሩ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ፣ የመከላከያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላን ጨምሮ…

ለአርብቶ አደር ችግሮች ዘላቂ መፍትሄ የሚሰጥበት ዓለም አቀፍ ጉባዔ በጅግጅጋ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአርብቶ አደር ችግሮች ዘላቂ መፍትሄ የሚሰጥበት ዓለም አቀፍ ጉባዔ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ተጀምሯል፡፡ በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በሚካሄደው ጉባዔ÷ በእንስሳት ሃብት አስተዳደር፣ በአርብቶ አደሩ ላይ የሚከሰቱ ድርቅና የተፈጥሮ አደጋዎችን መቋቋም…

አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰላምን ለማስፈን መንግስት እየወሰደ ያለውን ሕግ የማስከበር እርምጃ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰላምን ለማስፈን መንግስት እየወሰደ ያለውን ሕግ የማስከበር እርምጃ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጠየቁ፡፡ 4ኛው ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት በጎንደር ከተማ ተጀምሯል፡፡…

በ20 ሚሊየን ዶላር የተከናወኑ የኤሌክትርክ ሃይል የማስፋፊያ ፕሮጀክቶች ተጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ20 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር የተከናወኑ የኤሌክትርክ ሃይል የማስፋፊያ ፕሮጀክቶች በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እና በአገልግሎቱ የፕሮጀክት ኃላፊዎች ተጎብኝተዋል፡፡ በአፍሪካ ልማት ባንክ ብድር በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ባሉ ከተሞች በሚገኙ ስምንት…

2ኛው ዓመታዊ ፓርላሜንታዊ የምርምር ጉባዔ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዓመታዊ ፓርላሜንታዊ የምርምር ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ታገሠ ጫፎ ጉባዔውን ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት፥ የሀገርን ማህበራዊ፣ ምጣኔ ሀብታዊ፣ ፖለቲካዊ እንዲሁም አስተዳደራዊ…

በሐረሪ ክልል 80 ሺህ ወጣቶች የሚሳተፉበት የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራ እንደሚከናወን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በያዝነው ክረምት 80 ሺህ ወጣቶች የሚሳተፉበት የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራ እንደሚከናወን የክልሉ ሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ወይዘሮ ደሊላ ዩሱፍ እንደገለጹት በሚከናወነው የክረምት በጎ ፈቃድ ሥራም÷ በከተማና…