Fana: At a Speed of Life!

ቋሚ ኮሚቴው በደብረ ብርሃን የከተማዋን ኢንቨስትመንት የሚመጥን መሠረተ-ልማት ሊሟላ እንደሚገባ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የንግድ እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በደብረ ብርሃን የከተማዋን ኢንቨስትመንት የሚመጥን መሠረተ-ልማት ሊሟላ እንደሚገባ አሳስቧል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኘውን በውስጡ ስምንት ሼዶችን ያቀፈውን…

በጋምቤላ ከተማ ተከስቶ በነበረው የፀጥታ ችግር ተዘግተው የነበሩ አገልግሎት ሰጪ የንግድ ተቋማት ሙሉ በሙሉ ስራ መጀመራቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ከተማ ተከስቶ በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት ተዘግተው የነበሩ አገልግሎት ሰጪ የንግድ ተቋማት ሙሉ በሙሉ ስራ መጀመራቸውን የክልሉ ንግድና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ቲቾት ኩመዳን ፥…

በአማራ ክልል በተወሰደው ህግ የማስከበር እርምጃ ውጤት መገኘቱን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተወሰደው ህግ የማስከበር እርምጃ ውጤት መገኘቱን የክልሉ ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሃላፊ አቶ ደሰኝ ጣሰው ገለጹ፡፡ በጎንደር ክላስተር የሚገኙ የፀጥታ አካላት በህግ ማስከበር እርምጃው እና አፈፃፀም ሁኔታ ላይ በጎንደር ከተማ ውይይት…

የኦሮሚያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ካውንስል ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ካውንስል በዛሬው ዕለት ተቋቁሟል፡፡ ካውንስሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ አቶ አብዱረሀማን አብደላ፣ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ ሃላፊዎች እንዲሁም ባለድርሻ…

ዴንማርክ በኢትዮጵያ በሥርዓተ ፆታና በሰብዓዊ ድጋፍ ላይ የሚከናወኑ ስራዎችን አግዛለሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዴንማርክ በኢትዮጵያ በስርዓተ ፆታና በሰብዓዊ ድጋፍ ላይ የሚከናወኑ ስራዎችን አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች፡፡ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ኤርጎጌ ተስፋዬ በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ኪራ እስሚዝ ሲንደበርግ ጋር መክረዋል።…

አገራዊ የምክክር ኮሚሽኑን በአግባቡ ከተጠቀምንበት ችግሮችን የሚፈታ ወርቃማ እድል ነው -ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አገራዊ የምክክር ኮሚሽኑን በአግባቡ ከተጠቀምንበት ሀገሪቱን አንድ ምዕራፍ የሚያሻግር ችግሮቿንም የሚፈታ ወርቃማ እድል ነው ሲሉ ምሁራን ተናገሩ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የሽግግር…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በበርካታ ንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸመውን ድርጊት አወገዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በበርካታ ንጹሃን ዜጎች ላይ የተፈጸመውን ድርጊት አወገዙ፡፡ ፕሬዚዳንቷ፥ ከኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ዳንኤል በቀለን አግኝተው ስለኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ሁኔታ በተለይም ባለፉት ቀናት ሴቶችና…

የኢንዶኔዢያው ፕሬዚዳንት ጆኮዊ በሩሲያና ዩክሬን ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 14 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዶኔዢያ ፕሬዚዳንት ጆኮዊ ሩሲያንና ዩክሬንን ሊጎበኙ ነው። በጉብኝታቸው የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን የዩክሬን ስንዴ ወደ ለውጭ ገበያ እንዲቀርብ ለማሳመን ጥረት ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል። በሚቀጥለው ሳምንት ወደ ሩሲያ…

ሰው በማገት ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በ15 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው በማገት ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በ15 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነበት፡፡ ተከሳሹ አቶ መክት ጠጋ የሚባል ሲሆን ፥ ክሱ የማይገባ ጥቅም ለማግኘት በማሰብ ታህሳስ 7 ቀን 2014 ዓ.ም በግምት ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት አካባቢ በሶሮቃ…

ጀግናው የመከላከያ ሰራዊት ከትናንት ጀምሮ መውሰድ በጀመረው ኦፕሬሽን ጠንካራ አስተማሪ ስራ እየሰራ ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀግናው የመከላከያ ሰራዊት ከትናንት ጀምሮ መውሰድ በጀመረው ኦፕሬሽን ጠንካራ የማስተማሪያ ስራ እየሰራ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አራተኛውን ዙር የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር በአዲስ አበባ…