Fana: At a Speed of Life!

የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ የጥንቃቄ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው – የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንዳንድ የዓለምና የአፍረካ አገራት የተከሰተውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ለመከላከል የሚያስችሉ የቅድመ ጥንቃቄ ሥራዎች እየተሰሩ መሆኑን የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። "መንኪ ፖክስ" የተሰኘውና…

በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ላይ መሳተፍ የአብሮነት እና የመደጋገፍ ስነልቡናን እንደሚያሳድግ ወጣቶች ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጎ ፈቃድ አገልግሎት ላይ መሳተፍ እንደ ሀገር የአብሮነት እና የመደጋገፍ ስነ ልቡናን እንደሚያሳድግ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች ገለጹ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ያነጋገራቸው ፈቃደኛ ወጣቶች ፥ የበጎ ፈቃድ ተግባራት የዘመቻ ስራ ብቻ መሆን…

አስተዳደሩ የሸማች ህብረት ስራ ማህበራትን በማጠናከር ምርትና አቅርቦታቸውን እንዲያሳደጉ ማስቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር 1 ቢሊየን ብር ወጪ በማድረግ የሸማች ህብረት ስራ ማህበራትን በማጠናከር ምርትና አቅርቦታቸውን እንዲያሳደጉ ማስቻሉን የከተማዋ ንግድ ቢሮ ኃላፊ አቶ አደም ኑሪ ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለመጀመሪያ…

በጣልያንና ፈረንሳይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጣልያንና ፈረንሳይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡ በሮም ከተማ ወጣቶችና በሚላኖ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ ማህበር በሉምባርዲያ አስተባባሪነት በተዘጋጁ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅቶች ያሰባሰቡትን…

“አየር መንገዱ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን ጋር በጋራ የሚሰራቸው የሎጂስቲክስና አቪየሽን አገልግሎቶች ለሀገር ግንባታ ቁልፍ ናቸው”- ወይዘሮ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሚኒስቴር መስሪያ ቤታችን ጋር በጋራ የሚሰራቸው የሎጂስቲክስና አቪየሽን አገልግሎቶች ለሀገር ግንባታ ቁልፍ ናቸው ሲሉ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ተናገሩ፡፡ በአቪየሽንና ሎጂስቲክስ…

በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ ለሚሰማሩ የውጭ ኩባንያዎች የተመቻቹ የገበያ አማራጭ ዕድሎች አሉ – አምባሳደር ዳዋኖ ከድር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ ለሚሰማሩ የውጭ ኩባንያዎች ለብቻ ተለይተው ከተዘጋጁ ቦታዎች ጀምሮ የተመቻቸ የገበያ አማራጭ ዕድሎች መኖራቸውን አምባሳደር ዳዋኖ ከድር ለቻይና የኩባንያ ኃላፊዎች አስረዱ። በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል የሚሲዮኑ መሪ…

አየር መንገዱ ወደ ደማም አቋርጦ የነበረውን በረራ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ደማም ተቋርጦ የነበረውን በረራ ሊጀምር መሆኑን አስታወቀ፡፡ አየር መንገዱ በረራውን ከግንቦት 24 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በሳምንት ሦስት ጊዜ እንደሚያደርግ በማህበራዊ ትስስር ገጹ አስታውቋል።

የአፍሪካ ልማት ባንክ ኢትዮጵያ በግብርና እና በውሃ ዘርፍ ያላትን ሃብት እንድታለማ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ኢትዮጵያ በግብርና እና በውሃ ዘርፍ ያላትን ሃብት ለማልማትና ለማሳደግ የምትደርገውን ጥርት እንደሚደግፍ የባንኩ የግብርና፣ የሰው ሀብት እና ማህበራዊ ልማት ምክትል ፕሬዝዳንት ገለጹ። የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመረታ ሰዋሰው…

ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ አየር ምድቡ እራሱን እያደራጀና እያዘመነ መሆኑን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ አየር ኃይል "ሰራዊት ሀገር እንጂ ብሄር የለውም " ከሚለው የአስተሳሰብ ለውጥ ጀምሮ በአደረጃጀት በትጥቅና ስልጠና እንዲሁም በሰው ኃይል ግንባታ እራሱን እያደራጀና እያዘመነ እንደሚገኝ የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ…

ለምርመራ ወደ ውጪ የሚላኩ ናሙናዎችን የሚያስቀር የላቦራቶሪ ማሽን በጅማ ዩኒቨርሲቲ ተተከለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምርመራ ወደውጪ የሚላኩ ናሙናዎችን የሚያስቀር የላቦራቶሪ ማሽን በጅማ ዩኒቨርሲቲ የጤና ማዕከል ተተከለ፡፡ በሪቲና ፋርማቲካል አማካይነት የተተከለው ኮባስ 6800 ማሽን በሰዓት 834 ናሙናዎችን የሚቀበል ሲሆን ፥ ወደ ውጪ አገር የሚላኩ…