በኦሮሚያ ድርቅ በተከሰተባቸው አካባቢዎች 700 ሺህ ተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ድርቅ በተከሰተባቸው አካባዎች ለሚገኙ 700 ሺህ ተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብር እየተካሄደ መሆኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
የኦሮሚያ ክልል የክረምት የዜግነት አገልግሎት ማስጀመሪያና የ2015 ዓ.ም የክልሉ የትምህርት ዘርፍ እቅድ…