Fana: At a Speed of Life!

ቻይና ታይዋንን በኃይል ለመያዝ ከሞከረች አሜሪካ ወታደራዊ ኃይሏን ትጠቀማለች -ፕሬዚዳንት ባይደን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የታይዋን ደሴትን በኃይል ለመያዝ ከሞከረች አሜሪካ በቀጥታ ከቻይና ጋር ግጭት ውስጥ ለመግባት ዝግጁ መሆኗን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስታወቁ፡፡ ጆ ባይደን ከጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ፉሚዮ ኪሺዳ ጋር በቶኪዮ ተገናኝተው በጋራ…

በአዳማ ከተማ ከህዝብ አገልግሎት ጋር የተቆራኙ ተቋማትን ወደ ዲጂታል የማስገባት ስራ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “በክልሉ ከተሞች ዘርፈ ብዙ የመልካም አስተዳደር እጦት፣ብልሹ አሰራርና ሌብነትን ለማስወገድ የአገልግሎት አሰጣጥን ወደ ዲጂታላይዜሽን መቀየር አለብን አሉ አቶ አዲሱ አረጋ። በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የከተማ ክላስተር…

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል። ከባህር ዳር ከተማ ጋር ጨዋታውን ያደረገው ሲዳማ ቡና ጨዋታውን 3 ለ 1 አሸንፏል። ጊት ጋትኩት፣ ይገዙ ቦጋለ እና ሀብታሙ ገዛኸኝ የሲዳማን የድል ጎሎች አስቆጥረዋል።…

ቻርልስ ንዴማ በሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት አውድ ለተፈፀሙ ከባድ ጥሰቶች ባህሪ የሚመጥን መፍትሄ ለማቅረብ እየተካሄደ ያለውን ምርመራ አደነቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተመድ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ሀገራዊ ፅህፈት ቤት ምክትል ተጠሪ ቻርለስ ንዴማ በሰሜን ኢትዮጵያ ግጭት አውድ ለተፈፀሙ ከባድ ጥሰቶች ባህሪ የሚመጥን መፍትሄ ለማቅረብ እየተካሄደ ያለው ጥልቅ ምርመራና አገር እንዲማርበት እየተሰራ ያለውን ሁሉን…

በአማራ ክልል ባለፉት አምስት አመታት ከወጪ ንግድ ከ92 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘት መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት አምስት አመታት 28 የኢንዱስትሪ መንደሮችን ወደ ስራ በማስገባት ከ92 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ማግኘት መቻሉን የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ገለጸ። የኢትዮጵያ ታምርት አካል የሆነው የኢንቨስትመንት…

ቢሮው አፋርን ቀዳሚ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ የሚያግዙ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አፋርን በቀጣይ አሥር ዓመታት ውስጥ በኢትዮጵያ ተቀዳሚ የቱሪስት መዳረሻ ለማድረግ የሚያግዙ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የአፋር ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። 10ኛው ሀገር አቀፍ የቱሪዝም ኮንፈረንስ በሰመራ ከተማ ተካሂዷል።…

የድሬደዋ አስተዳደር አመራሮች በከተማዋ የሚገኙ ተቋማትንና የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬደዋ ከተማ አስተዳደር አመራሮች በከተማዋ የሚገኙ የልማት ፕሮጀክቶችን እና የምሥራቅ አየር ምድብን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል፡፡ የድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ከድር ጁሀርን ጨምሮ የድሬዳዋ ብልፅግና ፓርቲ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢብራሂም ዩሱፍ…

የሲዳማ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት አመራሩ ከግለኝነትና ጥቅመኝነት ተላቆ ለሀገረ መንግሥት ግንባታው መፋጠን እንዲተጋ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አመራሩ ከግለኝነትና ጥቅመኝነት ተላቆ ለሀገረ መንግሥት ግንባታው መፋጠን እንዲተጋ የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈፃሚ አባል እና የሲዳማ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብርሃም ማርሻሎ አሳሰቡ። ‘አዲስ ፖለቲካዊ እይታ፤ አዲስ አገራዊ…

የደቡብ ክልል የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች የአቅመ ደካሞችን መኖሪያ ቤት የማደስ መርሐ ግብር አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል የብልጽግና ፓርቲ አመራሮች በአርባምንጭ ከተማ የአቅመ ደካሞችን መኖሪያ ቤት የማደስ መርሐ ግብር አስጀመሩ። የፓርቲው አመራሮች "አዲስ ፖለቲካዊ እይታ፥ አዲስ ሀገራዊ እምርታ" በሚል መርህ የመጀመሪያ ዙር ስልጠና በአርባምንጭ ከተማ…

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ25ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ዛሬ ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ በባህር ዳር ስታዲየም በተደረገው የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ ኦኪኪ ኦፎላቢ በ3ኛው ደቂቃ ላይ ባስቆጠራት ግብ ፋሲል…