ቻይና የሩሲያ ጦር “የጦር ወንጀል” መፈጸም አለመፈጸሙን ለማረጋገጥ የሚደረገውን ምርመራ ተቃወመች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት የሩሲያ ጦር በዩክሬን ንጹሀን ላይ "የጦር ወንጀል" መፈጸም አለመፈጸሙን ለማረጋገጥ የሚያደርገውን ምርመራ በመቃወም ድምጽ ሰጥታለች።
ምክርቤቱ የጦር ወንጀሎች ምርመራ እንዲፈቀድ…