Fana: At a Speed of Life!

ጫናዎችን በህዝብ ጽናት ፣ በዳያስፖራው ተሳትፎና በዲፕሎማሲ ተቋቁመን የከፋ ችግር ሳይደርስ ቀጥለናል – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የ2014 በጀት ዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርበዋል፡፡ በሪፖርታቸውም ሚኒስቴሩ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ጥቅም…

በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ20 ሺህ በላይ ሰዎች በቲቢ በሽታ ሕይወታቸው ያልፋል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ20 ሺህ በላይ ሰዎች በቲቢ በሽታ ምክንያት ሕይወታቸው እንደሚያልፍ እና ከቀዳሚዎቹ አምስት ተላላፊ በሽታዎች መከላከል ቲቢ የመጀመሪያው እንደሆነ ተገለጸ። ቲቢን በማጥፋት የድርሻችንን እናበርክት፤ ሕይወትን እንታደግ በሚል መሪ…

በምስራቅ ሐረርጌ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሆስፒታል ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ኮምቦልቻ ወረዳ ከ300 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ሆስፒታል ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ። በውጪ አገራት የሚኖሩ ዳያስፖራዎች ናቸው ይህን ሆስፒታል የሚያስገነቡት። በመርሀ ግብሩ ላይ የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ…

ዶ/ር ይልቃል ከፋለ በባህርዳር የተገነቡና በሥራ ላይ የሚገኙ ኢንቨስትመንቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በባህርዳር ከተማ የሚገኙ በሃገር ውስጥና በውጭ ባለሀብቶች የተገነቡና በሥራ ላይ የሚገኙ ኢንቨስትመንቶችን ጎብኝተዋል። የተጎበኙት ኢንቨስትመንቶች በአግሮ ኢንዱስትሪው ዘርፍ የባህር ዳር ፍሬሽ…

የአማራ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት መድረክ በእንጅባራ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር እና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመተከል ዞን የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት መድረክ በእንጅባራ ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ “የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት ለዘላቂ ሠላም” በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ በሚገኘው መድረክ÷…

የብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የሴቶች ሊግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ፡፡ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ለአንድ ቀን በሚያካሂደው ስብሰባ ፥ የብልፅግና ፓርቲ 1ኛ ጉባዔ ባስቀመጣቸው አቅጣጫዎችና ውሳኔዎች ላይ ከሊጉ አባላት ጋር በየደረጃው…

የትራፊክ አደጋ አራት የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ባለሙያዎችን ህይወት ቀጠፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ሰራተኞች የነበሩ አራት ባለሙያዎች በመኪና አደጋ ህይዎታቸው አለፈ፡፡ ሰራተኞቹ በአማራ ክልል ደባረቅ ዞን ሳንቃ በር አከባቢ ልዩ ስሙ አበርጊና በሚባል ስፍራ ለመስክ ስራ ሲንቀሳቀሱ በደረሰባቸው የመኪና…

በደንዲ ሀይቅ ላይ ዘመናዊ የኢኮ-ቱሪዝም ሎጂ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል በሆነው የደንዲ ሃይቅ ላይ ዘመናዊ ኢኮ-ቱሪዝም ሎጂ ለመገንባት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። የደንዲ ሐይቅ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን የሚገኝ ሲሆን÷ ከአዲስ አበባ 127 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል።…

በድሬዳዋ ”ለፍቅር እሮጣለሁ” በሚል መሪ ሃሳብ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ ''ለፍቅር እሮጣለሁ'' በሚል የ5 እና የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ተካሄደ። በውድድሩ ላይ ከአንድ መቶ በላይ ታዋቂ ወንድና ሴት አትሌቶች እና በሺዎች የሚቆጠሩ የከተማዉ ነዋሪዎች ተሳትፈውበታል፡፡ መነሻና…

የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል – በህብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት የሚያደርገውን ዘርፈ ብዙ ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል በአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ተወካይ ዶክተር አኔት ዌበር ተናገሩ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አቶ አገኘሁ ተሻገር…