Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን “ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት ጥሪ” ከመጡ የዳያስፖራ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን “ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት” ጥሪ ከመጡ የዳያስፖራ አባላት ጋር ተወያዩ። አቶ ደመቀ የተወያዩት “ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት” ጥሪ ከእንግሊዝ ሀገር ከመጡ የዳያስፖራ…

የሪፐብሊኩ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ሌተናል ኮሎኔል ፍስኃ ደስታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪፐብሊኩ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚደንት የነበሩት ሌተናል ኮሎኔል ፍስኃ ደስታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ሌተናል ኮሎኔል ፍስኃ ደስታ በ81 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከቤተሰቦቻቸው ያገኘው መረጃ…

በመቱ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 29፣2014 (ኤፍ ቢሲ) በመቱ ዮኒቨርሲቲ የምርምር ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ምርምርን ከሀገር በቀል እውቀት ጋር በማዋሀድ የሀገሪቱን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን ማረጋገጥ በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ በሚገኘው ስድስተኛው ጉባዔ ላይ ከመቱና ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች…

ሰሜን ኮሪያ በሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ሚሳኤል ማስወንጨፏ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 29፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ሰሜን ኮሪያ በጃፓን ባህር ሚሳኤል ማስወንጨፏን የደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ አዛዦች አስታወቁ። ሰሜን ኮሪያ ያደረገችው የሚሳኤል ሙከራ በዚህ ሳምንት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ሲሆን በተያዘው የፈረንጆቹ አመት ውስጥ ደግሞ ለ15ኛ ጊዜ የተሞከረ መሆኑን የደቡብ…

በፕሪሚየር ሊጉ ጅማ አባ ጅፋር እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሣምንት የመክፈቻ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋር እና ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቷቸዋል። ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ ጅማ አባ ጅፋ አርባምንጭ ከተማን 2 ለ 1 በመርታት ሁለተኛ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል፡፡…

የዘንድሮው የሸዋል ኢድ በዓል ከዳያስፖራዎች ጋር የምናከብረው በመሆኑ ልዩ ያደርገዋል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የሸዋል ኢድ በዓል ከኢድ እስከ ኢድ ጥሪን ተቀብለው ከመጡ ዳያስፖራዎች ጋር የምናከብረው በመሆኑ ልዩ ያደርገዋል ሲሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ተናገሩ፡፡ በሐረሪ ክልል የኢድ -አል ፈጥር በአል በተከበረ…

በአቶ ዣንጥራር አባይ የተመራ ልዑክ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የጓሮ አትክልትና የመሰረተ ልማት ስራን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ ዣንጥራር አባይ የተመራ የአመራሮች ልዑክ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ እየተሰራ ያለውን የጓሮ አትክልትና የመሰረተ ልማት ስራ ጎበኘ፡፡ ምክትል ከንቲባና የስራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ አቶ…

የኢትዮጵያ ሰራዊት እያለ ኢትዮጵያ አትደፈርም – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሰራዊት እያለ ኢትዮጵያ አትደፈርም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በምዕራብ ግንባር የሚገኙ የሰራዊት አባላትን ጎብኝተዋል፡፡ በዚሁ ወቅት ባደረጉት ንግግር የኢትዮጵያ ሰራዊት…

ሃሰተኛ የአሜሪካ ዶላር ሲመነዝሩ የተገኙ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃሰተኛ የአሜሪካ ዶላር በመጠቀም በኢትዮጵያ ብር ሲመነዝሩ የተገኙ 3 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ ። ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት ትናንት በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው ዲ አፍሪክ ሆቴል…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ ከአፍሪካ አየር መንገዶች ማህበር ዋና ጸሃፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መስፍን ጣሰው ከአፍሪካ አየር መንገዶች ማህበር ዋና ጸሃፊ አብደራህማን በርቴ ጋር ውጤታማ ውይይት ማካሄዳቸው ተገለጸ፡፡ ውይይትን ተከትሎም ዋና ጸሃፊ አብደራህማን በርቴ፥ በኢትዮጵያ አየር መንገድ…