Fana: At a Speed of Life!

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ45 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባ ዘመናዊ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ማስጀመሪያ መሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ45 ሚሊየን ብር ወጪ የሚገነባ ዘመናዊ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ማስጀመሪያ መሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ በግንባታ ማስጀመሪያ ስነ ስርዓቱ ላይ የክልሉ ርዕስ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን እንዳሉት ፥ የክልሉን ስራ አመራር…

በአብርሆት ቤተመጻሕፍት ለአንድ ወር የሚቆይ መፃህፍት የማሰባሰብ መርሀ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘’ሚሊዮን መፃህፍት ለሚሊዮን ትውልድ’’ በሚል በአብርሆት ቤተመጻሕፍት ለአንድ ወር የሚቆይ መፃህፍት የማሰባሰብ መርሀ ግብር ተጀመረ። ለቤተመጻሕፍቱ ሁሉም አሻራውን እንዲያሳርፍ የተዘጋጀውን መርሃ ግብር ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በይፋ…

ሶማሊያ በመጪው ሰኔ 15 ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንደምታካሂድ አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ሚያዝያ 28፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶማሊያ ለረጅም ጊዜ የተራዘመውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ሰኔ 15 እንደምታደርግ አስታውቃለች፡፡ የሶማሊያ ፓርላማ በዛሬው ዕለት እንዳስታወቀው፥ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአገሪቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በሰኔ አጋማሽ የሚካሄድ ሲሆን፣ ከሁለቱም ምክር…

የምርምር ተቋማት በውሃ ዲፕሎማሲና ተግባቦት ላይ በመስራት የኢትዮጵያን ጥቅም ማስከበር አለባቸው- የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምርምር ተቋማት በውሃ ዲፕሎማሲና ተግባቦት ላይ በትኩረት በመስራት ለኢትዮጵያ ጥቅም መከበር ሚናቸውን መወጣት እንዳለባቸው የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ ገለጹ። የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የውሃ፣ የውሃ ዲፕሎማሲ እና…

በጅቡቲ የሚገኘው የቀድሞው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጽህፈት ቤት ህንጻ እድሳት ተጠናቆ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅቡቲ የሚገኘው የቀድሞው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጽ/ቤት ህንጻ እድሳት ተጠናቆ ተመረቀ፡፡ የገንዘብ ገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ ፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሐመድ ፣ አምባሳደር ብርቱካን እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት…

በቀጣይ የመኸር ዘመን ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ሄክታር መሬት ለማረስ መታቀዱን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በ2014/2015 የመኸር ዘመን ከ1 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ሄክታር መሬት ለማረስ መታቀዱን የክልሉ ግብና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ክልል አቀፍ የመኸር እርሻ ንቅናቄ መድረክ በአሶሳ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በክልላዊ…

ሃይማኖትን ሽፋን ያደረገ የጥፋት ድርጊት ለመፈፀም ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ 145 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር የተከሰተውን ሃይማኖትን ሽፋን ያደረገ የጥፋት ድርጊት ለመድገም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 145 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዳማ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተኮረ ከ2 ሺህ በላይ ወጣቶች የተሳተፉበት…

ቋሚ ኮሚቴው የባሕልና ስፖርት ሚኒስቴር የሕዝብ አንድነትን በማጠናከር ሀገር የማሻገር ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል አለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማት እና ከሕብረተሰቡ ጋር ትስስሮችን በማጠናከር ሀገር የማሻገር ኃላፊነቱን ሊወጣ ይገባል ሲል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማኅበራዊ ልማት እና ባሕል ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ። ቋሚ ኮሚቴው…

በኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር በማካሄድ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የሚደረገውን ጥረት እንደግፋለን – የአውሮፓ ህብረት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር በማካሄድ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የሚደረገውን ጥረት እንደሚደግፍ የአውሮፓ ህብረት አስታወቀ። በኢትዮጵያ የአውሮፓ ህብረት ቢሮ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በየዓመቱ ግንቦት 9 የሚከበረውን ”የአውሮፓ ቀን” አስመልክቶ ዛሬ…

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ ተጨማሪ በጀትና ዳኞችን ሹመት በማጽደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ጉባኤ ተጨማሪ በጀትና ለክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ለወረዳ ፍርድ ቤቶች የ19 ዳኞችን ሹመት በማፅደቅ ተጠናቀቀ። የልሉ ምክር ቤት 874 ሚሊዮን ብር ተጨማሪ በጀት በሙሉ ድምፅ ያፀደቀ ሲሆን፥ በጀቱ የውስጥ ገቢን…