Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ እና ሶማሊያን የንግድ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሀሰን ሙሃመድ በኢትዮጵያ ከሶማሊያ አምባሳደር አብዱላሂ አህመድ ከተመራ የልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታው ሁለቱ እህትማማች ሃገራት የሚያስተሳስሯቸው በርካታ የንግድ…

የኢትዮ- ኬንያ የድንበር ጉዳይ የጋራ የቴክኒክ ኮሚቴ ስብሰባ በናይሮቢ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ኬንያ የድንበር ጉዳይ የጋራ የቴክኒክ ኮሚቴ ስብሰባ በኬንያ ናይሮቢ ተጀመረ፡፡ የኢትዮጵያ የቴክኒክ ቡድን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ድንበሮች አማካሪ በውሂብ ሙሉነህ የተመራ ሲሆን፥ በኬንያ በኩል የአገሪቱ አለም አቀፍ…

ወጣቱ በአገራዊ ጉዳይ ላይ የሚጠበቅበትን ሚና ሊወጣ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወጣቱ በአገራዊ ጉዳይ ላይ የሚጠበቅበትን ሚና ሊወጣ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በአገራዊ ጉዳዮች ላይ የጋራ ግንዛቤ ለመፍጠር ከአመራሮች፣ ሰራተኞች፣ ነዋሪዎች፣ ባለሀብቶች፣ ማህበረሰብ አንቂዎችና ከሚዲያ ባለሙያዎች ጋር…

ኢትዮጵያ ያጋጠሟትን ፈተናዎች በሰላማዊ መንገድ እንድትፈታ አሜሪካ ማንኛውንም ድጋፍ ታቀርባለች- አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ያጋጠሟትን ፈተናዎች በሰላማዊ መንገድ እንድትፈታ አሜሪካ ማንኛውንም ድጋፍ ታቀርባለች ሲሉ በኢትዮጵያ የአሜሪካ መንግስት ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን…

ከሳዑዲ 1 ሺህ 29 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በሶስት ዙር በተከናወነ ዜጎችን ከሳኡዲ አረቢያ የመመለስ ስራ በአጠቃላይ ቁጥራቸው 1 ሺህ 29 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ ወደ ሀገራቸው ከተመለሱ ዜጎች ውስጥ አምስት ህጻናትና 1 ሺህ 24 ወንዶች መሆናቸውን ከሴቶችና…

በአሸባሪው ህወሓት ጉዳት የደረሰበት የራስ ጋይንት ንፋስ መውጫ አካባቢን መልሶ ለመገንባት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህወሓት የሽብር ቡድን ጉዳት የደረሰበት የራስ ጋይንት ንፋስ መውጫ አካባቢን መልሶ ለመገንባት የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በመካሄድ ላይ ነው፡፡ የህወሓት የሽብር ቡድን ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ቆርጦ በተነሳበት ወቅት በራስ ጋይንት…

የሸዋል ኢድ በዓል በሐረር ከተማ ከግንቦት 1 እስከ 3 ይከበራል -ዳያስፖራ ኤጀንሲ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸዋል ኢድ በዓል በሐረር ከተማ ከግንቦት 1 እስከ ግንቦት 3 ቀን እንደሚከበር የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ “ከኢድ እስከ ኢድ” ጥሪን ተከትሎ ከተዘጋጁ መርሐ ግብሮች መካከል “የሸዋል ኢድን በሐረር” እና…

በደቡብ አፍሪካው ዓለም አቀፍ የማዕድን ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ የማእድን ሀብቷን በስፋት ለማስተዋወቅ ዝግጅት መጠናቀቋ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የማዕድን ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ የማዕድን ሀብቷን በሰፊው ለማስተዋወቅ ዝግጅቷን ማጠናቀቋን ኢንጂነር ታከለ ዑማ ገለጹ፡፡ የኢፌዴሪ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ዑማ በማህባራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

ኢትዮጵያ በኢንተርፕራይዞች ልማት ፖሊሲ እና ስትራቴጂዎች ላይ ከኮርያ ልምድ የመቅሰም እቅድ አላት – ዶክተር ፍጹም አሰፋ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕላን እና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ በኢትዮጵያ በኢትዮጵያ ከኮርያ አምባሳደር ካንግ ሶኪ ጋር ተወያዩ ፡፡ ሚኒስትሯ ከአምባሳደሩ ጋር ባደረጉት ቆይታ ኢትዮጵያ እና ኮርያ ለዘመናት የዘለቀ የልማት ትብብር እንዳላቸው ያመለከቱ…

የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞችን የሚዘክር የፎቶ አውደ ርዕይ ተከፈተ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞችን የሚዘክር የፎቶ አውደ ርዕይ በብሄራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተመጽሐፍት ተከፈተ፡፡ በአውደ ርዕዩ ከአድዋ ድል በኋላ የነበሩ ታሪኮችን የሚያሳዩ ፎቶዎች፣ ደብዳቤዎችና የአርበኞች ፎቶዎችም ለእይታ ቀርበዋል። ይህ…