ጤና በአውሮፓ ከመጠን ያለፈ ውፍረት አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ሪፖርት አመላከተ Meseret Awoke May 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ከመጠን ያለፈ ውፍረት “ወረርሽኝ በሚመስል መልኩ” አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ሪፖርት አመላከተ። ትናንት በተካሄደውና ትኩረቱን ከመጠን በላይ ውፍረት ላይ ባደረገው ስብሰባ ላይ ይፋ የሆነ ሪፖርት በአውሮፓ የዜጎች ውፍረት መጠን ከጊዜ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሰሜን ኮሪያ የባለስቲክ ሚሳኤል አስወነጨፈች Meseret Awoke May 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ የባለስቲክ ሚሳኤል ወደ ምስራቃዊ የባህር ዳርቻ ማስወንጨፏ ተሰማ፡፡ የአሁኑ የሚሳኤል ሙከራ የሃገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን የሃገራቸውን የኒውክሌር የጦር መሳሪያ አቅም በማሳደግ በጠላቶቻችን ላይ እንጠቀማለን ካሉ ከቀናት በኋላ የተደረገ…
የሀገር ውስጥ ዜና የታዩ መልካም ውጤቶች ይበልጥ ተጠናክረው ፣ ጉድለቶች ታርመው ስራዎቻችን ውጤታማ እንዲሆኑ ችግር ፈቺ አመራር መሆን አለብን – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Meseret Awoke May 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁሉም የስራ ዘርፎች የታዩ መልካም ውጤቶች ይበልጥ ተጠናክረው ፣ ጉድለቶች ታርመው ስራዎቻችን ውጤታማ እንዲሆኑ ችግር ፈቺ አመራር መሆን አለብን ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። የአዲስ አበባ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ለዩክሬን የላከቻቸው የጦር መሳሪያዎች ዓይነትና መጠን ይፋ ሆነ Meseret Awoke May 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን የላከቻቸው የተለያዩ የጦር መሳሪያዎች ዓይነት እና መጠን ይፋ መሆኑ ተሰማ። ባለፈው ወር የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ለዩክሬን ቃል ከገቡት የጦር መሳሪያ እርዳታ ውስጥ 80 በመቶ ያህሉ የኤም- 777 መድፎች እና ጥይቶች ኬቭ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የማሊ ወታደራዊ መንግስት ከፈረንሳይ ጋር ያደረገውን ወታደራዊ ስምምነት አቋረጠ Meseret Awoke May 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሊ ወታደራዊ መንግስት ከፈረንሳይ ጋር ያደረገውን ወታደራዊ ስምምነት ማቋረጡን አስታወቀ፡፡ የወታደራዊው መንግስት ቃል አቀባይ አብዱላይ ማይጋ በዛሬው እለት በሰጡት መግለጫ፥ የማሊ ሪፐብሊክ ከቀድሞ ቅኝ ገዥ ፈረንሳይ ጋር ያደረገው ወታደራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ዓመታዊ ስብስባ በሴኔጋል ዳካር ይካሄዳል Meseret Awoke May 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን (ዩኤንኢሲኤ) 54ኛ ዓመታዊ ስብሰባውን በሴኔጋል ዳካር ይካሄዳል በቀጣዩ ሳምንት ያካሄዳል። ስብሰባው ከግንቦት 3 እስከ 9 ቀን 2014 “የአፍሪካን መልሶ ማገገም ፋይናንስ ማድረግ ፤ በአዲስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በዝቅተኛ ገቢ ለሚተዳደሩ የማህበረሰብ አባላት የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር አካሄደ Meseret Awoke May 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ማለዳውን በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አጎራባች አካባቢዎች ከተውጣጡ በዝቅተኛ ገቢ ከሚተዳደሩ የማህበረሰብ አባላት ጋር የማዕድ ማጋራት መርሐ ግብር ተካሄደ። በማዕድ ማጋራቱ ወቅት በጽ/ቤቱ ቅጥረ ግቢ በጓሮ ግብርና አማካኝነት የበቀሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት የኢንዱስትሪውን ዘርፍ መደገፍ እንደሚገባ ተጠቆመ Meseret Awoke May 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት የኢንዱስትሪውን ዘርፍ መደገፍ እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡ የክልሉ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የማኑፋክቸሪንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ መንግስት ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ተገቢውን ድጋፍ ያደርጋል – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Meseret Awoke May 3, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍን ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት ተገቢውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። የኦሮሚያ ክልል የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ንቅናቄ መድረክ በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና በታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች ሴራና በውስጣዊ ባንዳዎች ተባባሪነት ሀገሪቱን የማተራመስ እኩይ ውጥን በፍፁም እንደማይሳካ መንግስት ገለፀ Meseret Awoke May 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች ሴራና በውስጣዊ ባንዳዎች ተባባሪነት ሀገሪቱን የማተራመስ እኩይ ውጥን በፍፁም እንደማይሳካ መንግስት ገለፀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን ባወጣው መግለጫ፥ በአብዛኞቹ የሀገሪቱ አካባቢዎች…