የሀገር ውስጥ ዜና የወረዳ የህብረተሰብ ክፍል ተሳታፊዎች የተወካዮች ምርጫ እያከናወኑ ነው Meseret Awoke Dec 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሠ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ያለው የኦሮሚያ ክልል የህብረተሰብ ክፍሎች የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ዛሬ ለአራተኛ ቀን ቀጥሎ እየተደረገ ነው። በዛሬው ዕለት በቀጣይ የምክክር ሂደቶች የሚሳተፉ ተወካዮች ከአሥሩም የህብረተሰብ ክፍሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ካሳሁን ጎፌ(ዶ/ር) ከእስያ-አፍሪካ ንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጋር መከሩ Meseret Awoke Dec 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ከእስያ-አፍሪካ ንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ጂዲ ሲንግህ(ዶ/ር) ጋር ተወያዩ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ውይይቱ በንግድና ኢንቨስትመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎትን ደህንነት ለማስጠበቅ ያለመ ስምምነት ተፈረመ Meseret Awoke Dec 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አ/ማ ከኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎትን ደህንነት ለማስጠበቅ ያለመ መሆኑ ተመላክቷል። የፌደራል ፖሊስ ከተሰጠው…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ክልል ከ5 ሺህ በላይ የቀድሞ ተዋጊዎች ማህበረሰቡን ተቀላቀሉ Meseret Awoke Dec 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል 5 ሺህ 728 የቀድሞ ተዋጊዎች በተሃድሶ ስልጠና አልፈው ማህበረሰቡን መቀላቀላቸውን የብሔራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን አስታወቀ። በኮሚሽኑ የፕሮግራም ዕቅድና ክትትል ዳይሬክተር ኮሎኔል በላይ አበበ ፥ በትግራይ ክልል 75 ሺህ የቀድሞ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤኢትሬድ ግሩፕ የምሥራቅ አፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ ሊከፍት ነው Meseret Awoke Dec 19, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ኤሌክትሮኒክ መገበያያ (ኤኢትሬድ ግሩፕ) የምሥራቅ አፍሪካ ቢሮውን በአዲስ አበባ ለመክፈት የሚያስችለውን ስምምነት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር ተፈራርሟል። ስምምነቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከኤኢትሬድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝባዊ ሰልፉ የህዝቡ ጥያቄና የመንግስት ፍላጎት አንድ እንደሆነ አሳይቷል – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) Meseret Awoke Dec 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በአማራ ክልለ የተካሄደው ህዝባዊ ሰልፍ የህዝቡ ጥያቄና የመንግስት ፍላጎት አንድ እንደሆነ አሳይቷል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። መንግስት የጀመረውን ሠላምን የማጽናትና የዜጎችን ደህንነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የቀድሞ ታጣቂዎች ወደ ተሃድሶ ስልጠና መግባት ጀመሩ Meseret Awoke Dec 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል የቀድሞ ታጣቂዎችን ወደ ተሃድሶ ስልጠና ማዕከል የማስገባት ስራ በይፋ መጀመሩን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ። የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ጄኔራል መኮንኖች እና ሌሎችም ባለድርሻ አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች የልማት እንቅስቃሴዎችን መጎብኘታቸውን ቀጥለዋል Meseret Awoke Dec 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከፍተኛ የመንግስት ኃላፊዎች በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የልማት እንቅስቃሴዎች እየጎበኙ ነው፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ እየተሰሩ ያሉ የእንስሳት እርባታ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ከህዝባችን የተሰማውን የሰላምና የልማት ጥያቄ ለመመለስ ተዘጋጅተናል – የጎንደር ከተማ አስተዳደር Meseret Awoke Dec 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከህዝባችን የተሰማውን የሰላምና የልማት ጥያቄ ለመመለስ ተዘጋጅተናል ሲሉ የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኘው ገለጹ። ከንቲባው በዛሬው ዕለት በጎንደር ከተማ በመንግስት እየተከናወኑ ያሉ የልማት ተግባራትንና የሰላምን መረጋገጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያደርገውን ጥረት ህብረተሰቡ ሊያግዝ እንደሚገባ ተጠቆመ Meseret Awoke Dec 18, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ሰላምን ለማረጋገጥ የሚያደርገውን ጥረት ህብረተሰቡ ሊያግዝ እንደሚገባ የደሴ ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ አስገነዘቡ። በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ በደሴ ከተማ ተካሂዷል።…