Fana: At a Speed of Life!

በንጹህ መጠጥ ውኃ ተቋማት ላይ የሚደርስ ጉዳትን ለመቀነስ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተፈጥሮ አደጋ በንጹህ መጠጥ ውኃ ተቋማት ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነስ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ። በደቡብ ጎንደር ዞን የጎርፍ አደጋ ተጋላጭ በሆኑ ወረዳዎች የተጎዱ…

ፕሬዚዳንት ማክሮን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በሥድስት ዓመታት ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ለይፋዊ ሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡…

የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን የገጠሩን የሕብረተሰብ ክፍል ተጠቃሚ አድርጓል

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል እየተተገበረ ያለው የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን የገጠሩን የሕብረተሰብ ክፍል ተጠቃሚ ማድረጉን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮ የ2017 ዓ.ም የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን የንቅናቄ መድረክ…

የሕንዱ ተሽከርካሪ አምራች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተሽከሪካሪ አምራች የሆነው የሕንዱ ሌይላንድ በኢትዮጵያ አውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ ውስጥ መዋዕለ ንዋዩን ለማፍሰስ ዝግጁ መሆኑን ገልጿል። በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍሰሃ ሻወል ከሂንዱጃ ግሩፕ ሊቀመንበር ፕራካሽ ጋር ሲወያዩ ፥ በኢትዮጵያ ስላሉ…

በጃፓን ድጋፍ የተላላፊ በሽታዎች ሕክምና የልህቀት ማዕከል ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን መንግስት ድጋፍ የተላላፊ በሽታዎች ሕክምና የልህቀት ማዕከል ለመገንባት የሚያስችል የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት ተፈረመ፡፡ የጃፓን መንግስት በጃይካ (የጃፓን ዓለም-አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ) በኩል በሚያደርገው የገንዘብ ድጋፍ በቅዱስ ጴጥሮስ…

ከዩክሬን ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ሳይሆን ዘላቂ ሰላም ያስፈልጋል – ቭላድሚር ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከዩክሬን ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ሳይሆን ዘላቂ ሰላም ያስፈልጋል ሲሉ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ከመገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ለተነሳላቸው ከ70 በላይ ጥያቄዎች ምላሽ መስጠታቸውም…

በሶማሌ ክልል በ423 ሚሊየን ብር ግድብና የመስኖ ፕሮጀክት ሊገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል በጀረር ዞን ደገሀቡር ወረዳ በሚገኘው ጎሆዲ አከባቢ በ423 ሚሊየን ብር ግድብና የመስኖ ፕሮጀክት ሊገነባ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ለግድቡና መካከለኛ የመስኖ ፕሮጀክቱ የመሰረት ድንጋይ…

ፈዋሽነታቸው ያልተረጋገጡ የወባ መድሃኒቶችን ሲያሰራጩ የተገኙ 156 መድኃኒት ቤቶች ፍቃድ ተሰረዘ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከወባ በሽታ ወረርሽኝ ጋር ተያይዞ ፈዋሽነታቸው ያልተረጋገጡ ህገ-ወጥ መድሃኒቶችን ሲያሰራጩ የተገኙ 156 መድኃኒት ቤቶች ፍቃዳቸው መሰረዙን የኢትዮጵያ ምግብና መድሃኒት ባለስልጣን ገለጸ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሄራን ገርባ የህብረተሰብ…

ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላት አጋርነት ቀጣይነት ባለው ትብብር መጠናከር እንዳለበት አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላት አጋርነት ቀጣይነት ባለው ትብብር መጠናከር እንዳለበት በአፍሪካ ቀንድ የቻይና ልዩ መልዕክተኛ ዡ ቢንግ ገለጹ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) በአፍሪካ ቀንድ የቻይና ልዩ መልዕክተኛ ዡ ቢንግ ጋር…

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የኔትወርክ አገልግሎቱን በጋምቤላ ከተማ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የደንበኞች የኔትወርክ አገልግሎት በጋምቤላ ከተማ በይፋ አስጀምሯል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ አለሚቱ ኡሞድ በማስጀመርያ መርሐ - ግብሩ ላይ ሳፋሪ ኮም ተደራሽነቱን በማስፉት በጋምቤላ የላቀ የቴሌኮም ኔትዎርክ…