የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ትናንት ለክርስትና እምነት አባቶች የምሳ ግብዣ አደረጉ Meseret Awoke May 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የትንሣኤን በዓል ምክንያት በማድረግ በትናንትናው ዕለት ለክርስትና እምነት አባቶች የምሳ ግብዣ አድርገዋል። በመርሃ ግብሩ ላይ የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች ተሳትፈዋል፡፡ ኢትዮጵያ የገጠማትን ፈተና…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላም በተግባር እና በሁሉም ተሳትፎ ይመጣል – ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ Meseret Awoke May 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ በአዲስ አበባ ስቴዲየም እየተከበረ በሚገኘው የ1 ሺህ 443 ዓመተ ሂጅራ የዒድ አልፈጥር በዓል ተገኝተው መልክት አስተላልፈዋል፡፡ ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጂ ዑመር…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ከዛሬ ጀምሮ የተለያዩ የፀጥታ ተቋማትና ልማት ፕሮጀክቶችን ይጎበኛሉ Meseret Awoke May 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ከዛሬ ጀምሮ የተለያዩ የፀጥታ ተቋማት እና ልማት ፕሮጀክቶችን ይጎበኛሉ። እስከ እሁድ በሚቆየው የጉብኝት መርሃ ግብር ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን የሚወክሉ ዜጎች ይሳተፋሉ። ጉብኝቱም በተቋማቱ እና የልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና 1 ሺህ 443ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ተከበረ Meseret Awoke May 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 443ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሮ ዋለ። ታላቁን የረመዳን ወር ለ30 ቀናት ዱኣ በማድረግ፣ በሰላት እና ጾም በመጾም ያሳለፈው ህዝበ ሙስሊሙ የጾም መገባደጃ ምልክት የሆነችው ጨረቃ መታየቷን ተከትሎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ2014/15 የመኸር ምርት የማዳበሪያ እጥረት አያጋጥምም – ግብርና ሚኒስቴር Meseret Awoke Apr 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ለ2014/15 የምርት ዘመን የመኸር ምርት የማዳበሪያ እጥረት ሊያጋጥም እንደማይችል የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። የሚኒስቴሩ የስራ ሃላፊዎች በወቅታዊ የማዳበሪያ አቅርቦትና ስርጭት ላይ ውይይት አድርገዋል። በውይይታቸውም ለመኸር ወቅቱ 15 ሚሊየን…
የሀገር ውስጥ ዜና የማረሚያ ተቋማት የሰብዓዊ መብት አያያዝ መሻሻሉን ቋሚ ኮሚቴው አረጋገጠ Meseret Awoke Apr 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቃሊቲ እና የቂሊንጦ ማረሚያ ቤቶች የሰብዓዊ መብት አያያዝ እና አጠባበቅ መሻሻሉን የሕግ፣ ፍትሕ እና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ገለጸ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ዛሬ ከፌዴራል ማረሚያ ቤቶች የሥራ ኃላፊዎች እና ከተጠቀሱት ማረሚያ ቤቶች ኃላፊዎች ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የሻሸመኔ ነዋሪዎች አሸባሪውን ሸኔ በፅናት ታግለን እኩይ ዓላማውን እናመክናለን አሉ Meseret Awoke Apr 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከመንግሥት ጎን ተሰልፈው አሸባሪው ሸኔን በፅናት በመታገል እኩይ ዓላማውን እንደሚያመክኑ የሻሸመኔ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ። አሸባሪው ሸኔ ንጹሃንን በመግደል፣ ሀብት ንብረት በመዝረፍና በማውደም እኩይ ተግባር እየፈጸመ እንደሆነ ተናግረዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሎች በቀጣይ የሚከበሩ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ዝግጅታቸውን ማጠናቀቃቸውን አስታወቁ Meseret Awoke Apr 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች በመጪዎቹ ቀናት የሚከበሩት የፋሲካና የዒድ አልፈጥር በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ዝግጅታቸውን ማጠናቀቃቸውን አስታወቁ፡፡ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በዓላትን ተከትለው ሊከሰቱ የሚችሉ የወንጀል ድርጊቶችን አስቀድሞ በመለየት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ለአገራዊ ምክክሩ ህገ ደንቦችን፣ መመሪያዎችን እና ፖሊሲዎችን እያዘጋጀ መሆኑን ገለጸ Meseret Awoke Apr 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ህገ ደንቦችን፣ መመሪያዎችን፣ ፖሊሲ እና ስትራቴጂዎችን እያዘጋጀ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ ኮሚሽኑ በእስካሁኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከጂቡቲ ወደብ ማዳበሪያና ስንዴ ወደ ሀገር ውስጥ ለማጓጓዝ ከጭነት ትራንስፖርት ማህበራት ጋር መግባባት ላይ ተደረሰ Meseret Awoke Apr 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጂቡቲ ወደብ ማዳበሪያና ስንዴ ወደ ሀገር ውስጥ ለማጓጓዝ ከጭነት ትራንስፖርት ማህበራት ጋር የጋራ መግባባት ላይ መደረሱ ተተገለጸ፡፡ ከጂቡቲ ወደብ ማዳበሪያና ስንዴ ወደ ሀገር ውስጥ ለማጓጓዝ ከጭነት ትራንስፖርት ማህበራት ጋር ዛሬ ምክክር…