Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው ሸኔን የማፅዳቱ ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የኦሮሚያ ክልል ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪውን ሸኔ ከተለያዩ አካባቢዎች የማፅዳቱ ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አስታወቀ፡፡ የክልሉ መንግስት ጉዳዩን አስመልክቶ ዛሬ ባወጣው መግለጫ፥ ሸኔ ባለፉት አራት ዓመታት በኦሮሞ ህዝብ ላይ የፈጸመው አስነዋሪ…

በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 998 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ከሳዑዲ አረቢያ በተደረጉ ሦስት በረራዎች 998 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ። ከተመላሾች መካከል ወንድ 708፣ ሴት 272 እና 18 ህጻናት ሲሆኑ ፥ ተመላሾች አዲስ አበባ ሲገቡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሰራተኞች አቀባበል እንዳደረጉላቸው…

ዩኒቨርሲቲው የመልካም አስተዳደር ችግር እንዲፈታ በምርምርና ጥናት ለማገዝ እየሰራ መሆኑን አሰታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት መዋቅር ውስጥ ውስብስብ እየሆነ የመጣውን የመልካም አስተዳደርና የአገልግሎት አሰጣጥ ችግር እንዲፈታ በጥናትና ምርምር ለማገዝ እየሰራ መሆኑን የኦሮሚያ ስቴት ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። ዩኒቨርሲቲው እያከናወነ ባለው የሪፎርምና የአቅም ግንባታ…

ኅብረት ሥራ ማኅበራት ከሌብነትና ብልሹ አሠራር መጽዳት እንዳለባቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመዲናዋ እየተስተዋለ ያለውን የኑሮ ውድነት ለመግታት የኅብረት ሥራ ማኅበራት ከሌብነትና ብልሹ አሰራር መጽዳት እንዳለባቸው የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ገለጸ፡፡ የምርት አቅርቦትንና ሥርጭትን ከፍ በማድረግ የኑሮ ውድነትን ለመግታት ከባለድርሻ…

መንግስት ‘’የሩሲያ ኤምባሲ የውትድርና ምልመላ ቅጥር አውጥቷል’’ የሚል መሰረተ ቢስ ወሬን ኤምባሲው ውድቅ ማድረጉን አደነቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በኢትዮጵያ የሚገኘው ‘’የሩሲያ ኤምባሲ የውትድርና ምልመላ ቅጥር አውጥቷል’’ የሚል መሰረተ ቢስ ወሬን ኤምባሲው ውድቅ ማድረጉን እንደሚያደንቅ አስታወቀ፡፡ ኤምባሲው ምንም አይነት የቅጥር ማመልከቻ እንደማይቀበል እና በፈረንጆቹ…

ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ፍላጎት አላት – የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሪቼል ኦማሞ በኬኒያ ከኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም ጋር ተወያይተዋል። በውይይቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ኢትዮጵያና ኬንያ ረዥም ዘመናትን ያስቆጠረና በቅርብ ወዳጅነት ላይ የተመሰረተ ጉርብትናና ወዳጅነት…

በአውሮፓ “ምንነቱ ያልታወቀ የጉበት በሽታ” እየተስፋፋ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ “ምንነቱ ያልታወቀ የጉበት በሽታ” (ሄፓታይተስ) ወረርሽኝ እየተስፋፋ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የአውሮፓ የበሽታ መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል በሰጠው መግለጫ ባለፉት ጥቂት ቀናት ውስጥ በበሽታው በርካታ ህጻናት መያዛቸውን የተመለከተ ሪፖርት…

አምባሳደር ፍስሃ ሻውል ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ለተውጣጡ የጦር መኮንኖች በወቅታዊ ሁኔታ ገለፃ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል አምባሳደር ፍስሃ ሻውል የኢትዮጵያን ሁኔታ በሚመለከት ከአምስት የአፍሪካ ሀገራት ለተውጣጡ የጦር መኮንኖች ገለፃ አደረጉ። የጦር መኮንኖቹ በታንዛኒያ ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ ስልጠና…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትና የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬትና የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ። ሁለቱ ተቋማት በተፈራረሙት ስምምነት መሰረት በአቅም ግንባታና በእውቀት ሽግግር ላይ መስራት የሚችሉ ሲሆን÷ የኮሙኒኬሽን ስራዎችንም…

በአማራ ክልል ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የተቋማት ግንባታ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው -የክልሉ ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የተቋማት ግንባታ ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ገለጸ፡፡ የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅህፈት ቤት ኋላፊ አቶ ግዛቸዉ ሙሉነህ የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ…