Fana: At a Speed of Life!

ሩሲያ የኑክሌር ጦር መሳሪያ ልትጠቀም ትችላለች በሚል የቀረበባትን ክስ ውድቅ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን ጦርነት የኑክሌር ጦር መሳሪያ ልትጠቀም ትችላለች በሚል የቀረበባትን ክስ እንደማትቀበል የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቭሎዶሚር ዘነልስኪ ከቀናት በፊት ከቺኤን ኤን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ።…

ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌ ብር የክፍያ መተግበሪያ ከኢትዮጽያ አየር መንገድ ጋር ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በቴሌ ብር የክፍያ መተግበሪያ በኩል የአየር መንገዱ ደንበኞች የትኬት ክፍያ መፈጸም የሚያስችለውን ስምምነት አድርገዋል። የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈጻሚ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ በስምምነቱ ወቅት “ሁለቱ አንጋፋ ተቋማት…

የበቆሎ ማሳውን ለመታደግ የሞከረ ግለሰብ በዝሆን ጥቃት ህይወቱ አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበቆሎ ማሳውን ለመታደግ የሞከረ ግለሰብ በዝሆን ጥቃት ህይወቱ ማለፉ ተሰምቷል፡፡ ዝሆኑ ጉዳት ያደረሰው በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በኮንታ ዞን ነው፡፡ የኮንታ ዞን ፖሊስ አዛዥ ምክትል ኢንስፔክተር ባሳ በየነ እንደገለፁት ፥…

በአሜሪካ አሪዞና ግዛት የተከሰተው የሰደድ እሳት ከ700 በላይ ቤቶችን አወደመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሰሜናዊ አሪዞና ገጠራማ አካባቢ በተነሳ ንፋስ የተከሰተው የሰደድ እሳት ከ700 በላይ ቤቶችን ማውደሙ ተገለጸ። በሰሜናዊ አሪዞና ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ፍላግስታፍ ከተማ ወጣ ብሎ የተነሳው ፈጣን ሰደድ እሳት ከፍተኛ ውድመት ማድረሱን እና ይህን…

የአዋሽ 7 ኪሎ – ጭሮ የማስተላለፊያ መስመር ኢንሱሌተሮችን የመቀየር ስራ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሽ 7 ኪሎ - ጭሮ የማስተላለፊያ መስመር ኢንሱሌተሮችን የመቀየር ስራ መጠናቀቁን በኤሌክትሪክ ኃይል የምስራቅ ሪጅን ትራንስሚሽንና ሰብስቴሽን ኦፕሬሽንና ጥገና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በቢሮው የጥገና ሥራ አስተባባሪ አቶ ተካልኝ ጉተማ እንደገለጹት÷…

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሃድያ ሆሳዕና ድል ቀንቶታል

በአዲስ አበባ፣ሚያዝያ 11፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ ሀድያ ሆሳዕና ኦሞድ ኡኩሪ ከረጅም ጊዜ በኋላ ባስቆጠራት ጎል እስከ ዕረፍት 1 ለ 0 መምራት ችሏል፡፡ ከዕረፍት መልስ አዳማ ከተማ በአሜ…

ሃብትን በቁጠባ መጠቀም የሚያስችል የበጀት ወጪ አስተዳደር ስርዓት እንደሚያስፈልግ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃብትን በቁጠባ መጠቀም የሚያስችል የበጀት ወጪ አስተዳደር ስርዓት እንደሚያስፈልግ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የቴክኒክና ሙያ ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ዶክተር በከር ሻሌ ገለጹ፡፡ የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር በማክሮ ኢኮኖሚ ማዕቀፎችና የቀጣይ…

የግብርና ምርቶችን ከማዕከላዊ ገበያ ጋር ለማገናኘት የሚያስችለው የአሊ ከተማ-ዋቤ ድልድይ አስፋልት ኮንክሪት መንገድ በጥሩ የሥራ እንቅስቃሴ ላይ እንደሚገኝ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 56 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የአሊ ከተማ-ዋቤ ድልድይ አስፋልት ኮንክሪት መንገድ በጥሩ የሥራ እንቅስቃሴ ላይ እንደሚገኝ ኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ገለጸ፡፡ ፕሮጀክቱ በቅርቡ የአስፋልት ማንጠፍ ሥራ የጀመረ ሲሆን ፥ በአሁኑ ወቅት…

ባለስልጣኑ አየር መንገዱን አስተማማኝ እና ተመራጭ የማድረግ ሚናውን ሊወጣ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የከተማ መሰረተ- ልማት እና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ባለስልጣኑ አየር መንገዱን አስተማማኝ እና ተመራጭ የማድረግ ሚናውን ሊወጣ እንደሚገባ ጠቁሟል፡፡ ቋሚ ኮሚቴው በኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የመስክ…

የአሉቶ ላንጋኖ የከርሰ ምድር እንፋሎት የማስፋፊያ ፕሮጀክት በአንደኛው ጉድጓድ የምርት ሙከራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሉቶ ላንጋኖ የከርሰ ምድር እንፋሎት የማስፋፊያ ፕሮጀክት በአንደኛው ጉድጓድ የምርት ሙከራ በይፋ ጀመረ፡፡ የአሉቶ የከርሰምድር እንፋሎት ፍለጋ ቁፋሮ ከተጠናቀቀባቸው አራት ጉድጓዶች መካከል አንደኛው የምርት ሙከራ በይፋ መጀመሩን የፕሮጀክቱ ሥራ…