Fana: At a Speed of Life!

ሆስፒታሉ ለ20 ዓመታት ተቋርጦ የነበረውን እና በትንንሽ ቀዳዳዎች ብቻ የሚሰጠውን የውስጥ አካል ህክምና ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዓመታት ተቋርጦ የቆየው ሆድ ሳይከፈት በትንንሽ ቀዳዳዎች የሚሰጠው የቀዶ ጥገና ህክምና (ላፓሮስኮፒ) በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እንደገና መሰጠት ተጀምሯል፡፡ ለ20 አመታት ያህል ተቋርጦ የነበረው ሆድ ሳይከፈት…

በቂ እረፍት እንዴት ማግኘት ይቻላል?

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር ሳውንድራ ዳልተን ስሚዝ በጻፉት ‘’ሴክሬድ ሬስት’’ መፅሐፋቸው ላይ የሰው ልጅ ከድካም ተላቆ እንዴት በቂ እረፍት ሊያገኝ እንደሚችል ይጠቁማሉ። ዶክተር ሳውንድራ እንደሚሉት የተለያዩ የእረፍት ዓይነቶች አሉ፤ እነዚህ የእረፍት ዓይነቶች…

“ኤች አር 6600” እና “ኤስ 3199” ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ኤችአር 6600” እና “ኤስ 3199” ረቂቅ ሕጎችን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በአሜሪካ ዋሺንግተን ዲሲ ተካሂዷል። ኋይት ሃውስ ፊት ለፊት በተካሄደው ሰልፍ “ማዕቀብ ይገድላል”፣ “ጸረ-ኢትዮጵያ፣ ኤርትራና አሜሪካ የሆኑትን ረቂቅ…

ከውጭ በግዢ የገባው የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ በወቅቱ እንዲደርስ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኅብረት ሥራ ማኅበራት ወደ ሀገር ውስጥ የገባውን የአፈር ማዳበሪያ በወቅቱ ለአርሶ አደሩ ተደራሽ እንዲያደረጉ ግብርና ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡ ግብርና ሚኒስቴር በ2014/15 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትና ስርጭትን በተመለከተ ከተለያዩ ክልሎች…

ስፖርት ዲሲፕሊን አክባሪ መሆንን እንደሚጠይቅ ሁሉ፥ አገርን ለመለውጥም ለህግና ስርዓት የምንገዛ መሆን አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፖርት ዲሲፕሊን አክባሪ መሆንን እንደሚጠይቅ ሁሉ፥ አገርን ለመለውጥም ህግና ስርዓትን የምናከብር፥ለህግና ስርዓት የምንገዛ መሆን አለብን ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስገነዘቡ። የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በቤተመንግስት የኢፍጣር መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በታላቁ ቤተመንግስት የኢፍጣር ፕሮግራም እየተካሄደ ነው። በታላቁ ቤተመንግስት እየተካሄደ በሚገኘው መርሐ ግብር ላይ የእስልምና ኃይማኖት አባቶች ተገኝተዋል። በዚህም የእስልምና ጉዳዮች…

ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የተሳካ የሮኬት ማስወንጨፍ ሙከራ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሦስተኛው ትውልድ ዩኒቨርሲቲዎች የሚመደበው የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ የአፄ ቴዎድሮስን 154ኛ ዝክረ ሰማዕት ምክንያት በማድረግ አሞራ ገደል በተባለ ሥፍራ የተሳካ የሮኬት ማስወንጨፍ ሙከራ አካሂዷል። ዩኒቨርሲቲው ዛሬ ያደረገው ሙከራ ለሁለተኛ ጊዜ…

በጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በተለያዩ መስኮች ለሚሰማሩ 104 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎርጎራ ገበታ ለሀገር ፕሮጀክት በተለያዩ መስኮች ለመሰማራት ከ3 በሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱ ተገለጸ። የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ የኢንቨስትመንት ማስፋፊያ…

የጉምሩክ ኮሚሽን በ9 ወራት ውስጥ 103 ቢሊየን ብር ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን በዘንድሮው በጀት ዓመት 9 ወራት ውስጥ 103 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡና አፈጻጸሙ ካለፈው ዓመት ተመሰሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር 23 በመቶ የሚጠጋ ብልጫ እንዳለው ተገለጸ። የጉምሩክ ኮሚሽን የ2014 በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት…

በኢትየጵያ ላይ ማዕቀብ መጣል ማለት የቀጠናውን ፀረ- ሰላም ኃይሎች የሚያጠናክር ነው- የደቡብ ሱዳን ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትየጵያ ላይ ማዕቀብ መጣል ማለት የክፍለ አህጉሩን ፀረ- ሰላም ኃይሎችን የሚያጠናክርና በቀጠናው አለመረጋጋት እንዲሰፍን የሚያደርግ ነው ሲሉ የደቡብ ሱዳን የፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስትር ተናገሩ፡፡ በደቡብ ሱዳን የኢፌዲሪ…