Fana: At a Speed of Life!

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ በአንድ ቢሊየን ብር በጀት የካንሰርና ኩላሊት ህክምና ማዕከል እንደሚገነባ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ በአንድ ቢሊየን ብር በጀት የካንሰርና የኩላሊት ህክምና ማዕከል ለማስገንባት ዝግጅት መጀመሩን አስታወቀ። ዩኒቨርሲቲው በ2022 የግብርና እና ጤና-መር የልህቀት ማዕከል ለመሆን በያዘው እቅድ መሰረት በጤና ስራ ላይ አትኩሮ…

ፋና ላምሮት የባለ ተሰጥኦ የድምጻውያን ውድድር 10ኛ ምዕራፍ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋና ቴሌቪዥን የሚዘጋጀውና ተወዳጁ የፋና ላምሮት የባለ ተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር 10ኛ ምዕራፍ ዛሬ ተጀመረ። ፋና ላምሮት ከአዳዲስ ተወዳዳሪዎችና ባለተሰጥኦዎች ጋር በቀጥታ ስርጭት የጀመረ ሲሆን፥ በሁለት ምድብ የተከፈሉት የምዕራፍ 10…

“ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ እሴቶቻችን ለሰላማችን እና ለአብሮነታችን” በሚል መሪ ሀሳብ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሃይማኖታዊ እና ባህላዊ እሴቶቻችን ለሰላማችን እና ለአብሮነታችን" በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ከተማ ውይይት ተካሄደ። በዓለም የእርቅና ሰላም ግብረሰናይ ድርጅት አማካይነት የተካሄደው ውይይት ዋና ትኩረቱ ባህላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶች ለሰላም…

ህጻን ልጅን የኩላሊት ታማሚ በማስመሰል ሲለምኑ የነበሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህጻን ልጅን የኩላሊት ታማሚ በማስመሰል ሲለምኑ የነበሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የጉለሌ ክፍለ ከተማ ሰላምና ጸጥታ አስተዳደር ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር የዋሉት የ10 ዓመት ህጻን ልጅን የኩላሊት ታማሚ…

የሩሲያ የጦር መርከብ በጥቁር ባህር ሰጠመች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የሩሲያ የጦር መርከብ በጥቁር ባህር ሰጠመች። የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፥ ሞስኮቫ የተባለችው የሩሲያ ሚሳኤል ተሸካሚ መርከብ ልትሰጥም የቻለችው መርከቧ የተሸከመችው ጥይት በመፈንዳቱ እና የመርከቧ ውስጠኛ ክፍል በእሳት በመጎዳቱ…

‘‘ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት ጥሪ’’ መርሐ ግብር ለመሳተፍ እንግዶች እየገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከትናንት ምሽት ጀምሮ ‘‘ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት ጥሪ’’ ላይ ለመሳተፍ የሚመጡ እንግዶችን በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አቀባበል ማድረግ መጀመሩን ጥምር ኮሚቴው ገልጿል። የኮሚቴው ሊቀመንበር ኡስታዝ አቡበከር አሕመድና የኮሚቴው…

በሰሜን ወሎ ዞን በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች ከ44 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን በሰሜን ወሎ ዞን በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖች ከ44 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ፡፡ በኮሚሽኑ የሰሜን ወሎ፣ የደቡብ ወሎ ዞን የዋግኽምራ ብሔረሰብ…

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የተመቻቸውን ሁኔታ ተጠቅሞ ለትግራይ የሚያደርገውን ድጋፍ ሊያሳድግ ይገባል – መንግሥት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በመንግስት የቀረበውን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም ለትግራይ ሕዝብ የሚያደርገውን የእርዳታ መጠን ሊጨምር እንደሚገባ የኢትዮጵያ መንግሥት ገለፀ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ዛሬ በሰጠው መግለጫ÷ ባለፉት…

በአዲስ አበባ የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች ሌላ ተሳፋሪ እንዳይጭኑ እገዳ ተጣለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትራንስፖርት ቢሮ የሞተር ብስክሌት አሽከርካሪዎች ከአሽከርካሪዎች ውጭ ሌላ ተሳፋሪ እንዳይጭኑ እገዳ ጣለ፡፡ ወቅቱ የፋሲካ በዓል በመሆኑ ከፍተኛ የሰዎች እንቅስቃሴ ስለሚኖር፣ ግርግር እና ስርቆት እንዳይፈጠር…

ጉዳት የደረሰባቸው የህክምና ተቋማትን እስራኤል ከሚገኙ የህክምና ተቋማት ጋር በቀጥታ የሚገናኙበትን አሰራር ለመዘርጋት መታሰቡ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት ከእስራኤል ከመጡ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያዩ፡፡ ልዑካን ቡድኑ የእስራኤል ፓርላማ አባላትና በሀገሪቱ ባሉ እውቅ ሆስፒታሎች የሚሰሩ የህክምና ባለሞያዎችና ሃላፊዎች…