Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ የአርሶ አደሩን የምርጥ ዘር ችግር የሚያቃልል የዘር ብዜት ማዕከል ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አርሶ አደሩ ያለበትን የምርጥ ዘር ችግር የሚያቃልል የበቆሎ ምርጥ ዘር ብዜት ማዕከል ስራ ጀምሯል፡፡ ኬምቴክስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት በቤንች ሸኮ ዞን ጉራፈርዳ ወረዳ በ500 ሄክታር የበቆሎ ምርጥ…

ኤጀንሲው “ከኢድ እስከ ኢድ ጥሪ”ን ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት ለሚመጡ ተጓዦች የሚያገለግል ጊዜያዊ መመሪያ አወጣ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢሚግሬሽን፣ ዜግነትና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ ”ከኢድ እስከ ኢድ ጥሪ”ን ተከትሎ ወደ ሀገር ቤት ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የሚያገለግል ጊዜያዊ መመሪያ አወጣ። ኤጀንሲው ለኢትዮጵያ ዳያስፖራ…

“ምግቤን ከጓሮዬ” የከተማ ግብርና ልማት እንቅስቃሴ በሐረሪ ክልል በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ” ምግቤን ከጓሮዬ” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ የተጀመረው የከተማ የግብርና ልማት እንቅስቃሴ እንደ ሐረሪ ክልል በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡ በክልሉ በሚገኙ ሶስት ወረዳዎች ከ36 ሄክታር መሬት በላይ ለማልማት መታቀዱ በማስጀመሪያ…

በቦረና ወረዳ በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 120 ሽጉጥ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ በህገ-ወጥ መንገድ ሲጓጓዝ የነበረ 1 ሚሊየን 80 ሺህ ብር የሚወጣ 120 ፋልኮል ሽጉጥ መያዙን የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት አስታውቋል። የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት ተወካይ ምክትል ኢንስፔክተር ኡስማን ሰይድ ፥…

በቤልጂየም ’ኤች አር 6600’ እና ‘ኤስ 3199’ ረቂቅ ሕጎችን በመቃወም ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ ኢፍትሃዊ ጫና የማድረግ ዓላማ ያላቸውን ’ኤችአር 6600’ እና ‘ኤስ 3199’ ረቂቅ ህጎች በመቃወም በቤልጂየም የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት የተቃውሞ ሰልፍ ተካሄደ። ሰልፈኞቹ የአሜሪካ ህዝብ ጨምሮ ዓለም ዓቀፍ ተቋማት ከኢትዮጵያ…

“ከዒድ እስከ ዒድ ወደ ሀገር ቤት” ጥሪን አስመልክቶ የበይነ መረብ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አደም መሃመድ በቱርክና አካባቢው ከሚገኙ ኢትዮጵያውን እና ትውልደ ኢትዮጵያውን ጋር “ከዒድ እስከ ዒድ ወደ ሀገር ቤት” ጥሪን አስመልክቶ በበይነ መረብ ውይይት አካሂደዋል። አምባሳደሩ የሀገራዊ ጥሪውን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለተለያዩ የሙስሊም ማኅበረሰብ አባላት የኢፍጣር ዝግጅት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ ማምሻውን ለተለያዩ የሙስሊም ማኅበረሰብ አባላት የኢፍጣር ዝግጅት አድርገዋል። በቤተ መንግስት በተካሄደው በኢፍጣር ዝግጅት ላይ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር…

በቅርቡ የተሾሙ አምባሳደሮች በተመደቡበት ሀገር የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲያስተዋውቁ ተጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ አዲስ የተሾሙ አምባሳደሮች በተመደቡባቸው ሀገራት በኢትዮጵያ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች እንዲያስተዋውቁ የሚያግዝ ጉብኝት ተካሂዷል፡፡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ፥ በቅርቡ ሹመት ለተሰጣቸው አምባሳደሮች ቦሌ ለሚ፣ ቂሊንጦና…

በወልዲያ ከተማ ለ3 ሺህ ወገኖች የምግብና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወልዲያ ከተማ ለሚገኙ 3 ሺህ ለሚሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የምግብና የንፅህና መጠበቂያ ቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉን ኤስ ኦ ኤስ የሕፃናት መንደሮች የአደጋ ጊዜ ምላሽ መስጠት ፕሮጀክት አስታወቀ፡፡ የፕሮጀክቱ አስተባባሪ አቶ ጋሻዉ…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለጅግጅጋ ከ15 ዓመት በታች ፓይለት ፕሮጀክት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 4፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ለሚገኘው ከ15 ዓመት በታች ፓይለት ፕሮጀክት የኳስ እና የተለያዩ የስልጠና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ፡፡ የቁሳቁስ ድጋፉ በኢትዮጵያ አግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት በአቶ ኢሳያስ ጅራ አማካኝነት…