የዓለም ማህበረሰብ ወደ ቅዱስ ላሊበላ ቅርስ እንዲመለከት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ወደ ቅዱስ ላሊበላ ዓለም አቀፍ ቅርስ እንዲመለከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤርሚያስ ጥሪ አቀረቡ፡፡
በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል በነበረው ጦርነት የቅዱስ ላሊበላ ቅርስ የቱሪዝም እና የከተማው…