የግንባታ ዝግጅት ከተጀመረለት 9 ዓመት ያለፈው የአየር ጤና- ሰበታ መንገድ ዛሬም ግንባታው አልተጀመረም
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግንባታ ዝግጅት ከተጀመረለት 9 ዓመት ያለፈውና ባለፈው መስከረም ይጀመራል ተብሎ የነበረው የአየር ጤና- ሰበታ መንገድ ግንባታ ዛሬም አለመጀመሩን ጣቢያችን ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ታዝቧል።
በመንገዱ ዙሪያ ዘገባ ሰርቶ የነበረው ፋና…