Fana: At a Speed of Life!

በድሬዳዋ ከተማ 10 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ አስተዳደር 10 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸው ተገለጸ። በድሬዳዋ ከተማ ውስጥ ሰርጎ በማስገባት ተደብቀው የነበሩ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቁጥጥር ስር ማዋላቸውንና እንደተቻለና በቁጥጥር ስር…

ዜጎችን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው የመመለሱ ስራ ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሁለት ዙር ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ህጻናትን ጨምሮ ሴቶች ተመልሰዋል፡፡ ዛሬ ማለዳ በተደረገው የመጀመሪያ በረራ 105 ህጻናት ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ መደረጉን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡…

የኢትዮ-ኬንያ ግንኙነት ተጨባጭ የኢኮኖሚ ጥቅም እያስገኘ ነው – አምባሳደር መለስ ዓለም

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኬንያ በፖለቲካና ማህበራዊ መስኮች ያላቸውን መልካም ግንኙነት የዜጎችን ህይወት ወደ የሚያሻሽል የኢኮኖሚ ፋይዳ እየተለወጠ መሆኑን በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም ገለጹ። የኢፌዴሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም፥…

አዳዲስ የቻይና ማዕድን ኩባንያዎች በኢትዮጵያ እንዲሳተፉ ለማድረግ መግባባት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ዑማ በኢትዮጵያ ከቻይና አምባሳደር ዣው ዢዋን ጋር በማዕድን ዘርፍ አብሮ በመስራት ዙሪያ ውይይት አደረጉ፡፡ ኢንጂነር ታከለ ዑማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ከቻይና አምባሳደር ዣው ዢዋን ጋር…

አየር መንገዱ ለ”ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት” ተጓዦች የ20 በመቶ ቅናሽ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት ጥሪ ሁለተኛ ክፍል የሆነው "ከኢድ እስከ ኢድ ወደ ሀገር ቤት" ጥሪን ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ ለሚመጡ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአየር ጉዞ ትኬት ዋጋ ላይ 20…

የሶማሊያ መንግስት በእሳት አደጋ ንብረት ለወደመባቸው ነጋዴዎች የ12 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የሶማሊያ መንግስት በሀርጌሳ ከተማ በደረሰው የእሳት አደጋ ንብረታቸው ለወደመባቸው ነጋዴዎች የ12 ነጥብ 7 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገ፡፡ በሃርጌሳ ከተማ በዋሄን የገበያ ማዕከል በተፈጠረው የእሳት አደጋ 28 ሰዎች አደጋ ሲደርስባቸው ከ1 ነጥብ…

አራት ኢትዮጵያዊ እንስት ዳኞች የዓለም ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታን ይመራሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) አራት ኢትዮጵያዊ እንስት ዳኞች የዓለም ከ17 ዓመት በታች ዋንጫ ማጣሪያን ጨዋታን እንደሚመሩ ካፍ አስታወቀ፡፡ በህንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የዓለም ከ17 ዓመት በታች ሴቶች የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ላይ ለመካፈል ኢትዮጵያን ጨምሮ…

ሀንጋሪ ከአውሮፓ ህብረት ውሳኔ በማፈንገጥ በሩሲያ ሩብል ለመገበያየት ወሰነች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀንጋሪ የአውሮፓ ህብረት በሞስኮ ላይ የጣለውን የኃይል ማእቀብ ውድቅ በማድረግ የሩሲያን ነዳጅ በሩሲያ መገበያያ ገንዘብ ሩብል ለመግዛት ተስማምታለች፡፡ የሀንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን እንደተናገሩት ሀንጋሪ ከሩሲያ ጋር በምታደርገው…

በኦሮሚያ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ላይ ያተኮረ ውይይት ከጸጥታ አካላት ጋር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ላይ ያተኮረ ውይይት ከጸጥታ አካላት ጋር እየተካሄደ ይካሄዳል፡፡ በውይይቱ ላይ የክልሉ የጨፌ አፈ ጉባኤ ሰዓዳ አብዱረህማን የክልሉን ጸጥታ ማረጋጋጥ እና የህዝቡ ስጋት የሆነውን ሸኔን ለማስወገድ እየተሰራ ነው…

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀ የዓባይ ህብረ ዝማሬ እየተመረቀ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የተዘጋጀ የዓባይ ህብረ ዝማሬ እየተመረቀ ይገኛል። ዩኒቨርሲቲው ያዘጋጀው ህብረ ዝማሬ ዋና ትኩረቱ የዓባይ ወንዝን በተመለከተ ከፍ ያለ ሃገራዊ ስሜት ለመፍጠር ያለመ መሆኑ ተነግሯል። ከህብረ ዝማሬው በተጨማሪ የፐብሊክ…