የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Apr 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል፡፡ ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው ስብሰባ በቀዳሚነት የምክር ቤቱን 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 5ኛ መደበኛ ስብሰባ ቃለጉባኤ መርምሮ እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በመሬት መንሸራተት ጉዳት ደርሶበት የነበረው የሱልልታ -ደብረ ማርቆስ ኤሌክትሪክ መስመር ጥገና ተጠናቀቀ Meseret Awoke Apr 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመሬት መንሸራተት የተነሳ ጉዳት ደርሶበት የነበረው የሱልልታ -ደብረ ማርቆስ ባለ 400 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር ጥገና ተጠናቀቀ ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል እንደገለጸው፥ ለጥገና ሥራው ሲባል ብሔራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል ከደንብና መመሪያ ውጪ የተከፈለ ከ343 ሚሊየን ብር በላይ በሂሳብ ምርመራ ተገኘ Meseret Awoke Apr 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በተለያዩ ተቋማት ከደንብና መመሪያ ውጪ የተከፈለ ከ343 ሚሊየን ብር በላይ በሂሳብ ምርመራ መገኘቱ ተገለጸ። የደቡብ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ምህረቱ አሰፋ እንደተናገሩት ÷ በክልሉ የመንግስት ሐብትና ንብረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብርና ሚኒስቴር ለክልል ግብርና ቢሮዎች እና ለተጠሪ ተቋማት የተሽከርካሪዎች ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Apr 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ግብርና ሚኒስቴር ከተለያዩ አጋር ድርጅቶች ያገኛቸውን 80 ተሽከርካሪዎች ለክልሎች እና ተጠሪ ተቋማት ድጋፍ አድርጓል፡፡ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ለአማራ፣ ኦሮሚያ ደቡብ፣ ሲዳማ እና አፋር ክልል ግብርና ቢሮ እና ተጠሪ ተቋማት ነው የተሽከርካሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የክልሉ መንግሥት የኢንቨስትመንት መስኩን ለማሳደግ ከባለሀብቶች ጋር በቅርበት ይሰራል – ዶክተር ይልቃል ከፋለ Meseret Awoke Apr 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ በክልሉ የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴን በተመለከተ ከባለሀብቶችና ከአጋር ባለድርሻ አካላት ጋር በባሕር ዳር ውይይት እያካሄደ ነው። በመድረኩ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ኮንትሮባንድ ልባሽ ጨርቅ ተያዘ Meseret Awoke Apr 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀሰተኛ ሰነድ ወደ መሀል ሀገር ሊያልፍ የነበረ ከ1 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የኮንትሮባንድ ልባሽ ጨርቅ ዛሬ መያዙን በጉምሩክ ኮሚሽን ሀዋሳ ቅርንጫፍ የጪጩ መቆጣጠሪያ ጣቢያ አስታወቀ። የመቆጣጠሪያ ጣቢያው ሀላፊ ምክትል ኮማንደር…
የሀገር ውስጥ ዜና የቱርኩ ኩባንያ ከሚያልፉ ተሽከርካሪዎች የኤሌክትሪክ ሀይል የሚያመነጭ ማሽን አስተዋወቀ Meseret Awoke Apr 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መንገድ ላይ ከሚያልፉ ተሽከርካሪዎች የኤሌክትሪክ ሀይል ማመንጨት የሚችል ማሽን በቱርክ ኩባንያ ተሰርቷል፡፡ በቱርክ ዲ ቪ ሺ ቴክ በተሰኘው ኩባንያ የተመረተው ይህ ማሽን ተንቀሳቃሽ ተርባይን ያለው ሲሆን መንገድ ላይ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ለተጎዱ ወገኖች የሚደረገው ሰብዓዊ ድጋፍ በላቀ ደረጃ መጠናከር እንደሚገባው አሳሰቡ Meseret Awoke Apr 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ አደጋዎች ለተጎዱ ወገኖች በፌዴራል አስፈፃሚ አካላት የተጀመረው የሰብዓዊ ድጋፍ አገልግሎት አሰጣጥ የችግሩን ውስብስብነት ሊመጥን የሚችል የላቀ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
ስፓርት ተጠባቂው የሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ የሚያደርጉት ጨዋታ ዛሬ ይደረጋል Meseret Awoke Apr 5, 2022 0 አዲሰ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተጠባቂው የሸገር ደርቢ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ከቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬ በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጅ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ይከናወናል፡፡ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች ስለጨዋታው ያላቸውን አስተያየት ለሶከር ኢትዮጵያ ሰጥተዋል፡፡ የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከሳዑዲዓረቢያ ጂዳ 1 ሺህ 270 ዜጎች ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Meseret Awoke Apr 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሳዑዲዓረቢያ ጂዳ 1 ሺህ 270 ዜጎች በዛሬው ዕለት ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ በሳውዲ ዓረቢያ፣ በሪያድ እና የጅዳ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎቻችን የመመለስ ተግባር ቀጥሏል። በዛሬው ዕለትም ከሳዑዲ ዓረቢያ፣ ጂዳ በተደረጉ ሶስት…