በከፍተኛ መጠን እየጨመረ ያለውን የስራ ፈላጊዎች መሰረታዊ ጥያቄ ለመፍታት የሚያግዝ ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተሞች በከፍተኛ መጠን እየጨመረ ያለውን የስራ ፈላጊዎች መሰረታዊ ጥያቄ በጋራ ለመፍታት ያግዛል የተባለ የመግባቢያ ስምምነት ሰነድ ተፈረመ።
የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ጋር ያደረጉት የመግባቢያ ስምምነት ብቃት…