በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ከመጪው ማክሰኞ ጀምሮ ወደ አገራቸው የመመለስ ስራ ይጀመራል
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሳዑዲ አረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን ከመጪው ማክሰኞ ጀምሮ ወደ አገራቸው የመመለስ ስራ እንደሚጀመር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ብርቱካን አያኖ በሰጡት መግለጫ ፥ በሳዑዲ አረቢያ…