Fana: At a Speed of Life!

ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም ከአዋሽ ባንክ ጋር ለመስራት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ ፕሮግራም ከአዋሽ ባንክ ጋር በትብብር ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱን የተፈራረሙት የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮጀክት ዋና ዳይሬክተር ዮዳሄ ዘሚካኤል እንደገለጹት÷ ብሔራዊ መታወቂያው በሚሰጠው ልዩ ቁጥር…

ህወሓት ወደ ክልሉ የሚገባውን እርዳታ ለጦርነት ማዋሉ አልበቃ ብሎት ከገበሬ እህል እየቀማ ይገኛል – የትግራይ ወጣቶች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ወደ ትግራይ የሚገባውን የእርዳታ ምግብ ታጣቂ ሀይሉን እየቀለበበትና የተረፈውን ለነጋዴዎች እየሸጠ የትግራይን ሕዝብ በረሃብ እየቀጣ ይገኛል ሲሉ የቡድኑን ግፍ በመሸሽ ወደ አማራ ክልል የገቡ የትግራይ ወጣቶች ገለጹ። ኢፕድ…

የብልፅግና ፓርቲ የድህረ ጉባኤ የውይይት መድረክ በጅግጅጋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ብልፅግና ፓርቲ የድህረ ጉባኤ ውይይት ከነዋሪዎች ጋር በጅግጅጋ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በውይይቱ ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድን ጨምሮ የገንዘብ ሚኒስትር ዲኤታና የብልፅግና ፓርቲ ስራ…

በጋምቤላ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ድህረ ጉባዔ የህዝብ ውይይት መድረክ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በአኙዋክ ብሄረሰብ ዞን በአቦቦ ወረዳ ከተውጣጡ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር የብልጽግና ፓርቲ ድህረ ጉባዔ የህዝብ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የጋምቤላ ክልል ዋና አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ባንቻየሁ ድንገታ በመድረኩ ላይ እንደተናገሩት ፥…

በደቡብ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ድህረ ጉባዔ የህዝብ ውይይት መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ድህረ ጉባዔ የህዝብ ውይይት በተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ነው፡፡ በደቡብ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ያሳለፋቸው ውሳኔዎችና አቋሞች ላይ የጋራ ግንዛቤ መፍጠር የሚያስችል ህዝባዊ የውይይት መድረክ በአርባ ምንጭ…

የጨፌ ኦሮሚያ ጉባኤ የተለያዩ አዋጆችንና ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ አንደኛ አመት 2ኛ መደበኛ 6ኛ የስራ ዘመን የተለያዩ አዋጆችንና ሹመቶችን በማፅደቅ ተጠናቋል፡፡ በአዳማ ገልማ አባ ገዳ አዳራሽ ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው ጉባኤ፥ የመንግስት የልማት ድርጅት አስተዳደርን ለመወሰን የወጣ አዋጅ…

በአፋር ክልል በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ዜጎች የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በጦርነቱ ለተፈናቀሉ ዜጎች የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት እየተሰጠ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከአፋር ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በጦርነቱ ለተፈናቀሉ እና ዕድሜያቸው ከአንድ አመት…

የኑሮ ውድነት ላይ መንግስት አፋጣኝ እርምጃ መውሰድ እንዳለበት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገለፁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኑሮ ውድነት ላይ መንግስት አፋጣኝ እርምጃ መውሰድ እንዳለበት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ገለጹ፡፡ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን የወከሉት የምክር ቤት አባላት ከመረጧቸው ህዝብ ጋር በተወያዩበት ወቅት የኑሮ ውድነት ላይ መንግስት አፋጣኝ እርምጃ መውሰድ…

የኢትዮ ፖስት 128ኛ የምስረታን በማስመልከት ልዩ የቴምብር ሙዚየም ማእከል ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ ፖስት 128ኛ የምስረታን በማስመልከት ልዩ የቴምብር ሙዚየም ማእከል ስራ ጀምረ፡፡ የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንዳሉት ፥ የኢትዮ ፖስታ የአገልግሎት…

በቻይና ምስራቃዊ ክፍል በተከሰከሰው አውሮፕላን በህይወት የተረፈ ሰው የለም ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት በቻይና ምስራቃዊ ክፍል በደቡባዊ ጓንጊዢ ተራራማ ቦታ በተከሰከሰው ቦይንግ 737-800 አውሮፕላን ውስጥ ምንም በህይወት የተረፈ ሰው እንደሌለ የነፍስ አድን ሰራተኞች ማረጋገጣቸውን የሀገሪቱ መንግስት አስታውቋል፡፡ አውሮፕላኑ 132…