ዓለምአቀፋዊ ዜና ምዕራባውያን በሰብአዊ መብት አያያዝ ላይ ሚዛናዊነት ይጎድላቸዋል – ቻይና Meseret Awoke Mar 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምዕራባውያን ሰብአዊ መብትን በተመለከተ የሚያሳዩት ሚዛናዊነት የጎደለው አተያይ ተቀባይነት እንደሌለው ቻይና ገለጸች፡፡ ቤጂንግ ምዕራባውያን ሀገራት በኢራቅ፣ በአፍጋኒስታን እና በሶሪያ በነበረው ጦርነት እና ሰብአዊ መብት ላይ እና አሁን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በአፍሪካ ልማት ላይ በሚመክረው 8ኛው የቶኪዮ ዓለም አቀፍ የሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ላይ ተሳተፈች Meseret Awoke Mar 26, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 17 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን በአፍሪካ ልማት ላይ በሚመክረው 8ኛው የቶኪዮ ዓለም አቀፍ የሚኒስትሮች ኮንፈረንስ ላይ ተሳተፉ። አምባሳደር ሬድዋን በዚህ ወቅት ጃፓን በቶኪዮ ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ አማካኝነት ከአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቱሪዝም ልማት ዘርፍ በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ Meseret Awoke Mar 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በቱሪዝም ልማት ዘርፍ ከቱሪዝም ሚኒስቴር ጋር በጋራ ለመስራት በሚያስችሉ አግባቦች ላይ ምክክር ተደረገ፡፡ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ፥ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ክልሉ ጋር አብሮ ለመስራት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪው ህወሓት የተዘረፈው የወልድያ ተንቀሳቃሽ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ግንባታ ተጀመረ Meseret Awoke Mar 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ህወሓት ቡድን ሙሉ በሙሉ ተነቅሎ የተወሰደው የወልድያ ተንቀሳቃሽ የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ በአዲስ ለመተካት የሚያስችል የፕሮጀክት ግንባታ ሥራ ተጀምሯል። የፕሮጀክቱ የሲቪል ሥራዎች ሥራ አስኪያጅ አቶ ቴዎድሮስ ከፈለኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጤና ተቋማት ውስጥ የሚታዩ ችግሮችን ለመቅረፍ ከአጋር ድርጅቶች ጋር እንሰራለን – ዶ/ር ሊያ ታደሰ Meseret Awoke Mar 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ተቋማት ውስጥ የሚታዩ ችግሮችን ለመቅረፍ ከአጋር ድርጅቶች ጋር እንሰራለን ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ። ዶክተር ሊያ ይህንን ያሉት ዛሬ በጅማ ዞን ሰቃ ጮቆርሳ ወረዳ የተለያዩ የጤና ተቋማትን በጎበኙበት ወቅት ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና አሉላ ገብረአምላክ የምዕራፍ ዘጠኝ የ”ፋና ላምሮት” ውድድር አሸናፊ ሆነ Meseret Awoke Mar 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራፍ ዘጠኝ የ”ፋና ላምሮት” የባለተሰጥዖ ድምፃውያን ውድድር በዛሬው እለት ፍጻሜውን አግኝቷል፡፡ ላለፉት ስምንት ሣምንታት ሲካሄድ የቆየው የ“ፋና ላምሮት” የምዕራፍ ዘጠኝ ውድድር ፣ ተወዳዳሪዎች ራሳቸው በመረጧቸው እና ዳኞች በመረጡላቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በ40 ቀናት ውስጥ በ10 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ልዩ ትምህርት ቤት ተመረቀ Meseret Awoke Mar 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅማ ዞን ሸቤ ሶምቦ ወረዳ በ40 ቀናት ውስጥ ግንባታው የተጠናቀቀው ልዩ ትምህርት ቤት ተመረቀ። በኦሮሚያ ልማት ማህበር 10 ሚሊየን ብር በሆነ ወጪ ከ40 ቀናት በፊት ግንባታው የተጀመረው የሸቤ ልዩ ትምህርት ቤት በዛሬው ዕለት የማህበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ኤች አር 6600 እንዳይጸድቅ ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ አቀረበ Meseret Awoke Mar 26, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤች አር 6600 ረቂቅ ሕግ እንዳይጸድቅና የሀገር ውስጥ ችግሮች ከምንጫቸው እንዲደርቁ ሁሉም የበኩሉን ጥረት እንዲያደርግ የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጥሪ አቀረበ። ረቂቅ ሕጉ እንዳይጸድቅና የሀገር ውስጥ ችግሮችን ለመፍታት የፖለቲካ ፓርቲዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና አንድ ሚሊየን ብር የሚጠጋ ዋጋ ያላቸው የደህንነት ካሜራዎችን ሰርቀዋል የተባሉ ግለሰቦች ተያዙ Meseret Awoke Mar 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ሚሊየን ብር የሚጠጋ ዋጋ ያላቸው ለደህንነት አገልግሎት የሚገጠሙ ካሜራዎችን የሰረቁ ተጠርጣሪዎችን እና ንብረቶቹን የገዙ ግለሰቦችን እጅ ከፍንጅ ይዞ ንብረቶቹን ማስመለሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በለሚኩራ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተማ አስተዳደሩ ከህብረተሰቡ የተለያዩ ቅሬታዎችንና ጥቆማዎችን የሚቀበልበት የስልክ ቁጥሮችን ይፋ አደረገ Meseret Awoke Mar 25, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከህብረተሰቡ የተለያዩ ቅሬታዎችንና ጥቆማዎችን የሚቀበልበት የስልክ ቁጥሮችን ይፋ አድርጓል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ከህብረተሰቡ ጋር ውይይቶችን ሲያካሂድ የቆየ ሲሆን ፥ በውይይቶቹም ከህብረተሰቡ በርካታ ጠቃሚ…