Fana: At a Speed of Life!

በህልውና ዘመቻው የላቀ የስራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ አካላት እዉቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህልውና ዘመቻው የላቀ የስራ አፈጻጸም ላስመዘገቡ የሠራዊት አባላት፣ ሲቪል ሠራተኞችና ክፍሎች በመከላከያ ሚኒስቴር ጤና ዋና መምሪያ እውቅና ተሰጠ። በምስጋና እና የእውቅና አሰጣጥ ስነ-ስርዓቱ ላይ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር…

አቶ ብናልፍ አንዷለም የሐይማኖት ተቋማት ሰላምን በማስፈን ረገድ የማይተካ ሚና እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር አቶ ብናልፍ አንዷለም ከኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ ቦርድ አመራሮች ጋር ተወያዩ፡፡ ውይይቱ የሐይማኖት ተቋማት በሰላም ግንባታ ያላቸው ሚና እና የሰላም ተልዕኳቸውን እንዳይወጡ በሚያደርጓቸው ተግዳሮቶች ዙሪያ ያተኮረ ነው…

አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ከተመድ የኢትዮጵያ ሰብአዊ ጉዳዮች የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ዑመር ከተመድ የኢትዮጵያ ሰብአዊ እርዳታ ሃላፊ ዶር ካትሪን ሱዚ የተመራ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልዑካን ቡድን ከክልሉ መንግስት ጋር በዘላቂ ልማት…

አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ከተመድ የኢትዮጵያ ሰብአዊ ጉዳዮች የሥራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ ዑመር ከተመድ የኢትዮጵያ ሰብአዊ እርዳታ ሃላፊ ዶ/ር ካትሪን ሱዚ የተመራ የስራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልዑካን ቡድን ከክልሉ መንግስት ጋር በዘላቂ ልማት…

የድርቅ አደጋን ለመቋቋም ውሃን ማዕከል ያደረጉ ዘላቂ ሥራዎች ይሰራሉ – ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድርቅ አደጋ በተከሰተ ቁጥር የዕለት ደራሽ እርዳታ በማቅረብ ብቻ መቋቋም ስለማይቻል ውሃን ማዕከል ያደረገ ዘላቂ ሥራዎች እንደሚሰሩ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ምትኩ ካሳ ተናገሩ፡፡ የአደጋ ሥጋት አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ምትኩ…

በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ የተሻለ ውጤት ለማምጣት ሰራዎችን በጥልቀት በመገምገም ልንሰራ ይገባል- ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ዘርፍ የተሻለ ውጤት ለማምጣት ስራዎችን በጥልቀት በመገምገም እና ተገቢውን ድጋፍና ክትትል በማድረግ ልንሠራ ይገባል ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ፡፡ ሚኒስቴሩ የትራንስፖርትና…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 5ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 5ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ውሳኔውም እንደሚከተለው ይቀርባል፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በብሔራዊ የፋይናንስ አካታችነት ስትራቴጂ…

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 234 ተማሪዎችን አስመረቀ። ተማሪዎቹ መስከረም 22/2014 ዓ.ም መመረቅ የነበረባቸው ቢሆንም በአሸባሪው የትህነግ ቡድን ወረራ ምክንያት ትምህርታቸው ተስተጓጉሎና የመመረቂያ ጊዜያቸው ተራዝሞ እንደነበር…

የሆቴል እና ቱሪዝም ዘርፍ በ10 ዓመቱ የሥራ ዕድል ፈጠራ ፍኖተ ካርታ ልዩ ትኩረት ከተሰጣቸው ዘርፎች አንዱ ነው – አቶ ንጉሡ ጥላሁን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሆቴል እና ቱሪዝም ዘርፍ በ10 ዓመቱ የሥራ ዕድል ፈጠራ ፍኖተ ካርታ ልዩ ትኩረት ከተሰጣቸው ዘርፎች አንዱ መሆኑን የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ንጉሡ ጥላሁን ገለጹ፡፡ ከ200 ሺህ በላይ ምሩቃንን ያፈራው የቱሪዝም ማሰልጠኛ…

በኮሙኒኬሽን ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የጋራ ግንዛቤ ለመፍጠር ያለመ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሙኒኬሽን ዘርፍ አገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ የጋራ ግንዛቤ ለመፍጠር ያለመ መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በተዘጋጀው በዚሁ መድረክ ላይ የክልል የኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊዎች፣ የመገናኛ ብዙሃን…