Fana: At a Speed of Life!

ምክር ቤቱ ኤች አር 6600 ረቂቅን ኮንግረሱ በምንም መልኩ መደገፍ የለበትም ሲል ቅሬታውን አሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አሜሪካውያን የዜጎች ምክር ቤት ኤች አር 6600 ረቂቅን ኮንግረሱ በምንም መልኩ መደገፍ የለበትም ሲል ቅሬታውን አሰማ፡፡ በአፕ ስቴት ኒውዮርክ ኮንግረስማን ጆሴፍ ሞራለ ቡድን ጋር በተደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ላይ ነው የምክር ቤቱ…

የጋሞ ዞን አርሶ አደሮች በሕገ-ወጥ ደላሎች የድካማችንን ዋጋ አጥተናል አሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋሞ ዞን አርሶ አደሮች በሕገ-ወጥ ደላሎች ምክንያት የገበያ ችግር አጋጥሞናል፥ የድካማችንንም ዋጋ አጥተናል ሲሉ ተናገሩ፡፡ አርሶ አደሮቹ አንድ ኪሎ ሙዝ 8 ብር እየሸጡ÷ ምንም እሴት ያልጨመሩ ደላሎች ግን ከ21 ብር በላይ እየሸጡ ተጠቃሚ…

የክልሉ ካቢኔ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው ስብሰባ "የቤኒሻንጉል ጉሙዝ የልማት ድርጅት (የቤጉ ዴቨሎፕመንት ግሩፕ)"…

የአማራ ክልል መስተዳደር ምክር ቤት 10ኛ አስቸኳይ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መስተዳደር ምክር ቤት 10ኛ አስቸኳይ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ የሚመሩት 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት 10ኛ አስቸኳይ ስብሰባ የተጀመረው ዛሬ ከሰዓት በኋላ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የካቲት 19…

በሁለት የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የእርምት እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመመሪያ ጥሰት ፈጽመው በተገኙ ተጨማሪ ሁለት የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይ የማስተካከያ እርምጃ መውሰዱን የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን አስታወቀ ። ባለሥልጣኑ የደረሱትን የኅብረተሰብ ጥቆማዎች መነሻ በማድረግ ባካሄደው ድንገተኛ ጉብኝት…

ሶማሊያ በአስር ዓመታት ውስጥ እጅግ የከፋ የተባለው ድርቅ እንዳጋጠማት ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶማሊያ በአስር ዓመታት ውስጥ ሶስተኛው እና እጅግ አሰከፊ የተባለው ድርቅ እንዳጋጠማት ተገለጸ፡፡ በማዕከላዊ ሶማሊያ እና በደቡብ ሶማሊያ የሚገኙ መንደሮች በተከሰተው አስከፊ ድርቅ ክፉኛ የተጎዱ አካባቢዎች መሆናቸው ተመላክቷል። በተለይ…

በአዲስ አበባ የሥነ ምግባር ጉድለት ያሳዩ 146 የፖሊስ አመራሮችና አባላት ከሥራ ተሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥነ ምግባራቸው ፖሊስን የማይመጥኑና ጥፋት አጥፍተዋል ያላቸውን 146 የፖሊስ አመራሮችና አባላት ከሥራ ማሰናበቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ባለፉት 6 ወራት ያከናወናቸውን የወንጀል መከላከልና ምርምራ ተግባራትን…

የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር በጅማ ከተማ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ በጅማ ከተማ እየተገነቡ ያሉ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ፡፡ ሚኒስትሯ ምዕራፍ ሁለት የአዌቱ የወንዝ ዳር ልማትና ሌሎች ፕሮጀክቶችን የጎበኙ ሲሆን፥ ፕሮጀክቶቹ በተያዘላቸው ጊዜ እንዲጠናቀቁ የከተማው…

በአራት የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች መካከል የአግሮ ኢንዱስትሪ የሥራ ፈጠራ ውድድር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃዋሳ፣ አዳማ፣ ደብረማርቆስ እና ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲዎች መካከል የአግሮ ኢንዱስትሪ የሥራ ፈጠራ ውድድር እየተካሄደ ነው፡፡ በሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የአዳዲስ ሥራ ዕድል ፈጠራና ፕሮጀክቶች ዳይሬክቶሬት እና የተለያዩ አጋር አካላት በትብብር…

አገራትን በመውረር ብዙዎችን በቦምብ የገደለችው አሜሪካ ፑቲንን “የጦር ወንጀለኛ” የማለት ሞራል ሊኖራት አይችልም – የሩስያ ቃል አቀባይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራቅን ጨምሮ የውጭ አገራትን በመውረር በዓለም ዙሪያ በ100 ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን በቦምብ የገደለች አሜሪካ ፑቲንን የጦር ወንጀለኛ የማለት ሞራል የላትም ሲሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሜትሪ ፔስኮቭ ተናገሩ፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን…