Fana: At a Speed of Life!

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቅርቡ የተሾሙ አምባሳደሮች የቦታ ምደባ ዝርዝር ይፋ አደረገ

የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ ክቡር አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በዛሬው ሳምንታዊ መገለጫቸው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ኢትዮጵያን በተለያዩ ሀገሮች ለሚወክሉ አምባሳደሮች የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት እና የአምባሳደርነት ሹመት ጥር 18 ቀን 2014 ዓ.ም…

የኃይል ስርቆት ሲፈፅሙ የተገኙ ግለሰቦች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኤሌክትሪክ ኃይል ስርቆት ሲፈፅሙ የተገኙ 11 ተጠርጣሪዎች በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው እንደሆነ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ በከተማዋ በተለምዶ ሽሮሜዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በጥቃቅንና…

ሚኒስቴሩ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምርጫቸውን እስከ መጋቢት 13 እንዲያስተካክሉ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ወደ መንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የሚገቡ ተማሪዎች አስፈላጊ መረጃዎችን እስከተፈቀደው የጊዜ ገደብ ድረስ እንዲያሟሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡ በ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው ባስመዘገቡት ውጤት መሠረት በመንግስት…

ኢትዮጵያ የ2022ቱን “ዓለም አቀፍ የኢኖቬሽን አፍሪካ ዲጂታል ጉባኤን” ልታስተናግድ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የ2022ቱን "ዓለም አቀፍ የኢኖቬሽን አፍሪካ ዲጂታል ጉባኤን" እንደምታስተናግድ ተገለጸ፡፡ ጉባዔውን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒኬሽን ባለስልጣን እና ኤክስቴሽያ በትብብር የሚያዘጋጁት ነው። በጉባዔው ከ30…

በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እየገጠማቸው ባለው ችግር ላይ ምክክር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ይበልጣል አዕምሮ ከሱዳን የአገር ውስጥ ጉዳይ ተጠባባቂ ሚኒስትር ሌ/ጄኔራል አናን ሃሚድ ሞሃመድ ኦማር ጋር ተገናኝተው ኢትዮጵያውያን ከመኖረቲያ እና ከሥራ ፈቃድ ጋር በተያያዘ በሱዳን እየገጠማቸው ያለውን…

ቻይና በፈረንጆች 2022 የኢንዱስትሪ ምርቷ 7 ነጥብ 5 በመቶ እድገት ማሳየቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በፈረንጆች 2022 በመጀመሪያዎቹ ሁለት ወራት ብቻ የሀገሪቱ የኢንዱስትሪ ምርት 7 ነጥብ 5 በመቶ እድገት ማሳየቱ ተገለጸ፡፡ ቻይና የኮቪድ ወረርሽኝ ቀውስ እና ሌሎች ዓለማቀፍ የኢኮኖሚ እድገት ተውሳኮችን ተቋቁማ እመርታ ያለው ፈጣን እና…

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከመረጣቸው ህዝብ ጋር ለመወያየት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ከአመራሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባን የሚወክሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከመረጣቸው ህዝብ ጋር ለመወያየት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች ጋር ተወያዩ። ተወካዮቹ እንዳሉት ፥ የተገኙ ድሎች እና ያጋጠሙ ችግሮችን ለመፍታት…

ፌደራል ፖሊስ ከሁለት ዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በተለያዩ ዘርፎች ለመስራት ተስማማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከአውሮፓ ህብረት የጀርመን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ጂ.አይ.ዜድ) እና የጄኔቫ የፀጥታ ዘርፍ አስተዳደር ማዕከል (ዲካፍ) ጋር በፎረንሲክ ምርመራ ቴክኖሎጂዎችን ለማሟላት እና በስልጠና ዙሪያ አብሮ ለመስራት ተስማማ፡፡…

ኢትዮጵያና ኔዘርላድ በኢንዱስትሪ እና በግብርና ዘርፍ የሚያደርጉት ኢኮኖሚያዊ ትብብር በርካታ ዜጎችን ተጠቃሚ አድርጓል – የገንዘብ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና የኔዘርላድ መንግስታት በኢንዱስትሪ እና በግብርና ዘርፍ የሚያደርጉት ኢኮኖሚያዊ ትብብር በርካታ ዜጎችን ተጠቃሚ ማድረጉን ገንዘብ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ከገንዘብ ሚኒስቴር፣ ከግብርና ሚኒስቴር እና ከኔዘርላንድስ ኤምባሲ የተውጣጡ አመራሮች…

በባቡር የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈፀም የስርቆት ወንጀል እየተባባሰ መምጣቱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ለቀላል ባቡር በተዘረጉ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማቶች ላይ የሚፈፀመው የስርቆት ወንጀል ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተባባሰ መምጣቱን የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦት ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት ሥራ አስኪያጅ አቶ ቢልቱማ…