Fana: At a Speed of Life!

የብልፅግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት ዝርዝር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባኤ ላይ ለፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የተመረጡ አባላት ዝርዝር ይፋ ሆኗል። በዚሁ መሰረት የፓርቲው ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት የሚከተሉት ናቸው፦ 1. ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ 2. አቶ አደም ፋራህ 3. አቶ…

ሩስያ በፖላንድ ድንበር አካባቢ የሚገኘውን የዩክሬን ጦር ሰፈር በአየር መደብደቧ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩስያ በአየር የምታረገውን ጥቃት በማስፋት በፖላንድ ድንበር አካባቢ የሚገኘውን የዩክሬን ጦር ሰፈር በተደረጋጋሚ መደብደቧን የአካባቢው ባለስልጣናትና የዓይን መስክሮች መናገራቸው ተሰማ። የዩክሬን ምዕራባዊ ግዛት የሆነችው የልቪቭ ክልል ዋና…

”ከፈተና ወደ ልዕልና” በሚል መሪ ቃል ለሦስት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባዔ ባለስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ…

የአቋም መግለጫው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- ከፈተና ወደ ልዕልና የብልጽግና ፓርቲ የመጀመርያው ጉባኤ የአቋም መግለጫ ፈተናዎችን ተሻግረን የኢትዮጵያን ልዕልና ማብሰር እንደምንችል በመተማመን ቅድመ ጉባኤ ጥልቀት ያለው ውይይት በአዳማ አደርገናል፡፡ ከየካቲት 28 ቀን 2014 ዓ.ም…

የብልጽግና ፓርቲ የመጀመሪያ ጉባዔ በስኬት መጠናቀቁን ፓርቲው አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ አንደኛ ጉባዔ በስኬት መጠናቀቁን ፓርቲው አስታወቀ፡፡ ላለፉት ሦስት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና አንደኛ ጉባዔ የፓርቲውን የወደፊት የትኩረት አቅጣጫ ያመላከቱ ባለስድስት ነጥብ የአቋም መግለጫ በማውጣት መጠናቀቁን…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በጋና አቻው 3ለ 0 ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን በሴቶች ከ20 ዓመት በታች ዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጨረሻ ዙር የመጀመርያ ጨዋታ በጋና አቻው 3ለ 0 በሆነ ውጤት ሽንፈት ደረሰበት፡፡ የሁለቱ ቡድኖች የመልስ ጨዋታ ከ10 ቀናት በኋላ በጋና…

ክልሉ በ380 ሚሊየን ብር እየተገነቡ ያሉ አነስተኛ የመስኖ ተቋማትን በማጠናቀቅ ላይ ነኝ አለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ከ380 ሚሊየን በሚበልጥ ወጪ በተያዘው በጀት ዓመት ሰባት አነስተኛ የመስኖ ተቋማት ግንባታ አጠናቆ ወደ ስራ ለማስገባት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ አስታወቀ። ተቋማቱ ተጠናቀው ወደ ስራ ሲገቡ ለ4 ሺህ አርሶ…

በሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልሎች ከ1 ሚሊየን በላይ የእንስሳት ክትባት ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ እና ኦሮሚያ ክልሎች በድርቅ ጉዳት ለደረሰባቸው አካባቢዎች የእንስሳትን የበሽታ የመከላከል አቅምን ለማጎልበት የሚችል ክትባት መሰጠቱ ተገለፀ፡፡ ክትባቱ በአርብቶ አደርና ከፊል አርብቶ አደር አካባቢ ከ1 ሚሊየን በላይ ለሆኑ እንስሳት ነው…

የብልፅግና ፓርቲ ጉባዔ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን መረጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ጉባዔ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን መረጠ። አንደኛ ጉባዔውን ያካሄደው የብልፅግና ፓርቲ የኢትዮጵያን ፖለቲካዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ ችግሮች መፍታት የሚችሉ የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን መርጧል። የብልፅግና ፓርቲ የሕዝብ እና ዓለም…

በደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ በደረሰ የእሳት አደጋ 51 ቤቶች ወደሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን በደላንታ ወረዳ በደረሰ የእሳት አደጋ 51 ቤቶች ሙሉ በሙሉ መውደማቸውን የወረዳው አስተዳደር ገለጸ። የወረዳው አስተዳዳሪ አቶ አያሌው በሪሁን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት ፥ የእሳት አደጋው የደረሰው…

የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ብሔራዊ የዳኞች ኮሚቴ የቅጣት ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የዳኞች ኮሚቴ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውድድር ላይ የታዩ የዳኝነት ውሳኔ ክፍተቶችን በመገምገም ውሳኔ ማሳለፉን አስታውቋል፡፡…