Fana: At a Speed of Life!

በባሌ ዞን ከ113 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ አርሶና አርብቶ አደሮች ወደ ባለሀብትነት ተሸጋገሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሌ ዞን ከ113 ሚሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 21 ግንባር ቀደም አርሶና አርብቶ አደሮች ወደ ባለሃብትነት መሸጋገራቸውን የሚያረጋግጥ እውቅና ተሰጣቸው። ዛሬ በተሰጠው የእውቅና አሰጣጥ ሥነ-ሥርዓት ላይ ወደ ባለሃብትነት የተሸጋገሩት…

የአሜሪካ ኮንግረስ አባል ዶን ቤየር ‘ኤችአር 6600’ ረቂቅ ሕግን እንደሚቃወሙ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የኮንግረስ አባል የሆኑት ዶን ቤየር ‘ኤች አር 6600’ በሚል ኢትዮጵያን በሚመለከት የተዘጋጀው ረቂቅ ሕግ የተሳሳተ በመሆኑ እንደሚቃወሙት ተናግረዋል፡፡ የኮንግረስ አባል ቤየር ትናንት በማክዳ ኢትዮጵያ ሬስቶራንት ከኢትዮጵያ እና ኤርትራ…

ውድመት የደረሰባቸውን የባህልና የስፖርት ተቋማት መልሶ ሥራ ለማስጀመር ማገገሚያ እቅድ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ ከፍተኛ ውድመት የደረሰባቸውን የባህልና የስፖርት ተቋማት ለማቋቋምና መልሶ ሥራ ለማስጀመር እንዲቻል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ማገገሚያ እቅድ አዘጋጀ፡፡ አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ቡድን በወረራ ይዟቸው በነበሩ የአማራ እና አፋር ክልል…

የፊሺንግ (phishing) የሳይበር ጥቃት ምንድን ነው?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)መረጃን በማጥመድ የሚፈጸም የሳይበር ጥቃት ፊሺንግ (phishing) ይሰኛል፡፡ የሳይበር ጥቃት የተለያዩ የማታለያ እና የማዘናጊያ ዘዴዎችን በመጠቀም አጭበርባሪዎች ከተጠቃሚዎች ሚስጥራዊ የሆኑ መረጃዎችን ለመመዝበር የሚደረግ የማኅበራዊ ምህንድስና…

ሊባኖስ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቆየ ግንኙነት ከፍ አድርጋ እንደምትመለከት ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊባኖስ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የቆየ ግንኙነት ከፍ አድርጋ እንደምትመለከት የሊባኖስ ጠቅላይ ሚኒስትር ናጂብ አዝሚ ሚካቲ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ ቆንስል ጄኔራል አቶ ተመስገን ዑመር ከሊባኖስ ጠቅላይ ሚኒስትር ናጂብ አዝሚ ሚካቲ ጋር በኢትዮጵያ…

የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ከወለድ ነፃ የብድር አገልግሎት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ከወለድ ነፃ ብድር ለተጠቃሚዎች ማሰራጨቱን አስታወቀ፡፡ የባንኩ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ጎዳና ቃበታ÷ ካለፉት ሰባት ዓመታት ወዲህ አገልግሎቱን የሚሰጡ…

ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በኢትዮጵያ ስልጠና እየወሰዱ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ሠላም ማስከበር ማሠልጠኛ ተቋም ከተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ለተውጣጡ የመከላከያ ሠራዊት አባላት ግጭቶችን አስቀድሞ መከላከል በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ሥልጠና መስጠት ጀምሯል፡፡ በሥልጠናው ኢትዮጵያን ጨምሮ ከቡሩንዲ፣ ኡጋንዳ…

ስዊድን ለአፍሪካ የስነተዋልዶ ጤና አጠባበቅ ስትራቴጂ የሚውል ከ50 ሚሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አጸደቀች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስዊድን መንግስት ለአፍሪካ የስነተዋልዶ ጤና አጠባበቅ ስትራቴጂ የሚውል ከ50 ሚሊየን ዶላር በላይ ድጋፍ አጸደቀ። የስዊድን መንግሥት በአፍሪካ ሀገራት ከፈረንጆቹ 2022 እስከ 2026 የሚያከናውነውን የስነተዋልዶ ጤና አጠባበቅና የጾታ ትንኮሳ…

ጃፓን የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ግቡን እንዲመታ አስፈላጊውን ድጋፍ ታደርጋለች- የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር የታለመለትን ግብ እንዲመታ ጃፓን አስፈላጊውን ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ መሆኗን በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ገለጹ። የኢትዮጵያ መንግሥት በአገሪቱ ብሔራዊ መግባባት ለመፍጠር የሚያደርጋቸውን ጥረቶች ጃፓን…

ኢትዮጵያ እና ኮይካ የ20 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ መካከል የ20 ሚሊየን ዶላር የዕርዳታ ስምምነት የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ። የእርዳታ መግባቢያ ሰነዱ የተፈረመው የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ የ2022 የድጋፍ መርሃ ግብር ማስፈጸሚያ…