የምሥራቅ አፍሪካ ሕዝቦች የባሕል ፌስቲቫል እና አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ለማካሄድ ውይይት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ ሕዝቦች የባሕል ፌስቲቫል እና አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ለማካሄድ ውይይት ተደረገ፡፡
በቀጣዩ መጋቢት ወር የሚካሄደው የባሕል ፌስቲቫል እና አውደ ርዕይ መርሃ ግብር ኤርትራ፣ ጂቡቲ፣ ሶማሊያ፣ ኡጋንዳ፣ ርዋንዳ፣ ኬንያ፣ ደቡብ…