በኬብል ስርቆት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የመዲናዋ የባቡር ትራንስፖርት አገልግሎቱ በከፊል ጀመረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በመብራት እና ቴክኒካል መተላለፍያ የኬብል መስመሮች ላይ ስርቆት በመፈጸሙ ተቋርጦ የነበረው የአዲስ አበባ ባቡር የትራንስፖርት አገልግሎት በከፊል መጀመሩ ተገልጿል፡፡
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንዚት አገልግሎት የትራንስፖርት ዳይሬክተር…