የውል እርሻ አርሶ አደሩን እና ባለሃብቱን ባሳተፈ መንገድ በቀጣይ ሊሰራበት እንደሚገባ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የውል እርሻ አርሶ አደሩን እና ባለሃብቱን ባሳተፈ መንገድ በቀጣይ ሊሰራበት እንደሚገባ የክልሉ ግብርና ቢሮ ኀላፊ ዶክተር ኃይለማሪያም ከፍያለው ገለጹ፡፡
የውል እርሻ በገበሬዎች እና በማቀነባበሪያ ወይም በግብይት ድርጅቶች መካከል…