የሀገር ውስጥ ዜና በእሳት አደጋ የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ ሦስት ሕፃናት ሕይወት አለፈ Meseret Awoke Feb 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ሚቶ ወረዳ ድንገት በተከሰተ የእሳት ቃጠሎ አደጋ የአንድ ቤተሰብ አባላት የሆኑ የሦስት ሕጻናት ህይወት ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ። አደጋው የደረሰው በወረዳው “ግርንዝላ ሸፎዴ” የገጠር ቀበሌ ትናንት ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ተኩል አካባቢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዳጉሩ -ጋላሞ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ተጀመረ Meseret Awoke Feb 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ- ጅቡቲ የጋላፊ ኮሪደር አካል የሆነው የዳጉሩ -ጋላሞ የአስፋልት መንገድ ግንባታ ማስጀመሪያ ፕሮግራም ተካሄደ። በጅቡቲ ሳዑዲ አረቢያ መንግስታት መካከል በተደረሰው የትብብር ሥምምነት መሠረት የሳዑዲ የልማት ፈንድ ለመንገድ ግንባታው በሰጠው…
የሀገር ውስጥ ዜና ”ዓድዋስ” ቴአትር የካቲት 22 ለእይታ ሊቀርብ ነው Meseret Awoke Feb 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ''ዓድዋስ'' ቴአትር የካቲት 22 በዓድዋ ድል በዓል ዋዜማ ለእይታ ሊቀርብ እንደሆነ የትያትሩ አዘጋጆች ገለጹ፡፡ የቴአትሩ አዘጋጆች ዛሬ ጉዳዩን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ በሰጡበት ወቅት የተውኔቱ አዘጋጅ ረዳትፕሮፌሰር ተስፋዬ እሸቱ ስለ ዓድዋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአሸባሪ ቡድኑ ውድመት የደረሰበት የኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ወደ አገልግሎት ተመለሠ Meseret Awoke Feb 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በጦርነቱ ከፍተኛ ዘረፋ እና ውድመት ከተፈጸመበት በኋላ አስፈላጊው ግብዓት ተሟልቶለት ከታኅሣሥ 18 ቀን 2014 ጀምሮ ወደ አገልግሎት መመለሱ ተገለጸ፡፡ 18 ሚሊየን ብር የሚያወጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰና የዓለም የምግብ ድርጅት የሥራ ሃላፊዎች ቦረና ዞንን ጎበኙ Meseret Awoke Feb 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰና የዓለም የምግብ ድርጅት የሥራ ሃላፊዎች ቦረና ዞንን ጎበኙ። ልዑካን ቡድኑ በጉብኝታቸው ድርቁ ያስከተለውን ጉዳት ተመልክተዋል። በቦረና ዞን ለተከታታይ ወቅቶች ዝናብ ባለመጣሉ የተከሰተው ድርቅ ቁጥሩ ከፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለነባር እና አዳዲስ አምባሳደሮች ሥልጠና መስጠት ተጀመረ Meseret Awoke Feb 22, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለነባር እና አዳዲስ አምባሳደሮች ለ15 ቀን የሚቆይ ሥልጠና በቢሾፍቱ ከተማ እየተሰጠ ነው። በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሚሰጠው ስልጠና የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ፥ አምባሳደርነት በውጭ ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ12 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Meseret Awoke Feb 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት ለመሰብሰብ ከታቀደው 30 ነጥብ 53 ቢሊየን ብር ውስጥ እስከ የካቲት መጀመሪያ ድረስ ከ12 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ ቢሮው ‘‘ደረሠኝ እሰጣለሁ፣ እቀበላለሁ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ታላቁ የህዳሴ ግድብ ኃይል ማመንጨት የጀመረው ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን በካርቱም በተፈራረሙት ስምምነት መሰረት ነው- አቶ ፈቅ አህመድ Meseret Awoke Feb 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኃይል ማመንጨት የጀመረው ኢትዮጵያ፣ ግብጽና ሱዳን በካርቱም በተፈራረሙት የመርሆች ስምምነት መሰረት መሆኑን የውሃ ሃብት አስተዳደር አማካሪ አቶ ፈቅ አህመድ ነጋሽ ገለጹ፡፡ ግድቡ ኃይል ማመንጨት መጀመሩ የታችኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮምቦልቻን ከአሸባሪው ህወሓት ወረራ ነፃ በማውጣት ሂደት ለተሳተፉ አካላት ዕውቅና ተሰጠ Meseret Awoke Feb 21, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮምቦልቻ ከተማንና ነዋሪዎቿን ከአሸባሪው እና ወራሪው የህወሓት ቡድን ነፃ በማውጣት ሂደት ለተሳተፉ አካላት ምስጋና እና እውቅና ተሰጠ። የኮምቦልቻ ከተማ ማህበረሰብ እና የከተማ አስተዳደሩ ባዘጋጁት በዚሁ ስነስርዓት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቦረና ዞን ለተቅማጥ በሽታ የሚጋለጡ ሰዎች ቁጥር ጨምሯል – የዞኑ ጤና መምሪያ Meseret Awoke Feb 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ማኅበረሰቡ ለመጠጥ የሚጠቀመው ውሃ ቆሻሻ በመሆኑ ለአደገኛ ተቅማጥ በሽታ መዳረጉን የቦረና ዞን ጤና መምሪያ ገልጿል፡፡ ጤና መምሪያው ÷ ድርቁ በዞኑ ከተከሰተ በኋላ ከፍተኛ የሆነ የውሃ እጥረት አጋጥሟል፣ በዚህም ማኅበረሰቡ ያልታከመ ውሃ ለመጠቀም…