Fana: At a Speed of Life!

በኢትዮ-ህንድ የኢንቨስትመንት፣ ንግድ እና ቱሪዝም እድሎች ላይ የቢዝነስ ፎረም ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮ-ህንድ የኢንቨስትመንት፣ ንግድ እና ቱሪዝም እድሎች ላይ የበይነ መረብ ቢዝነስ ፎረም ተካሄደ፡፡ በህንድ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዘ-ዲፕሎማቲስት ከተሰኘው የመጽሔት ፕሮዳክሽን ድርጅት ጋር በመተባበር የኢትዮ-ህንድ የኢንቨስትመንት፣ የንግድ እና…

አስተዳደሩ ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው በሳይበርና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ከተሰማሩ ተቋማት ጋር እንደሚሠራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሚሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ልዩ ተሰጥኦ ያላቸውን ግለሰቦች እንደሚደግፍ እና ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው በሳይበርና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ከተሰማሩ ተቋማት ጋር በጋራ እንደሚሠራ የአስተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው ገለጹ፡፡ ዋና…

ፋሲል ከነማና ዳሽን ቢራ የ136 ሚሊየን ብር የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2014(ኤፍ ቢሲ) የ2013 ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑ ፋሲል ከነማ ከዳሸን ቢራ ጋር የ136 ሚሊየን የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ሁለቱ ወገኖች ስምምንቱን ዛሬ በአዲስ አበባ ተፈራርመዋል። ፋሲል ከነማ ስራ አስኪያጅ አቶ አብዮት ብርሀኑ ከፊርማው…

“ግንባታ ለሀገር አለኝታ” በሚል መሪ ቃል የኮንስትራክሽን የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሸን ባለስልጣን "ግንባታ ለሀገር አለኝታ" በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ በተመረጡ አራት ከተሞች ለማካሄድ ያቀደው የንቅናቄ መድረክ በድሬዳዋ ከተማ መካሄድ ጀመረ፡፡ የንቅናቄ መድረኩ በባለስልጣን መስርያ ቤቱ በሃገር…

በአርቲስት ኑሆ ጎበና የሙዚቃ ስራዎች አበርክቶ ላይ ያተኮረ አውደጥናት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (አፍ ቢ ሲ) በአርቲስት ኑሆ ጎበና የሙዚቃ ስራዎች ዙሪያ ያተኮረ አውደጥናት በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ፡፡ በመድረኩ አርቱስት ኑሆ ጎበና ለኦሮሞ ህዝብ ሙዚቃ እድገት ያበረከተው ሙያዊ አበርክቶ በተመለከተ በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ቢሮ የኪነ ጥበብ…

በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች 31 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በድርቅ በተጎዱ አካባቢዎች ለሚገኙ ጤና ተቋማት አገልግሎት የሚውል 31 ሚሊየን ብር የሚገመት የተለያዩ መድሃኒቶች፣ የተመጣጠነ ምግብ እና የህክምና ቁሳቁሶች ድጋፍ ተደርጓል። በጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሰሀረላ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የሰዎች ለሰዎች ድርጅት በችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰዎች ለሰዎች ድርጅት በችግር ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ፕሪዚዳንቷ ይህን ያሉት የሰዎች ለሰዎች ድርጅት በኢትዮጵያ ስራ የጀመረበትን 40ኛ ዓመት ባከበረበት መርሃ…

በወልድያ በደረሰ የእሳት አደጋ የሦስት ቤተሰብ አባላት ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በወልድያ በደረሰ የእሳት አደጋ የአባት ፣ የእናት እና የህጻን ልጅ ህይወት አለፈ፡፡ በከተማዋ በ06 ቀበሌ በተለምዶ ጎማጣ ተብሎ በሚታወቀው ሰፈር አካባቢ የካቲት 18 ለ19/2014 ዓ.ም ምሽት በደረሰ የእሳት አደጋ የአባት፣ እናት እና ህጻን…

ከ200 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ መድሃኒቶችንና የህክምና መሳሪያዎችን ላዳኑ የተቋሙን ሰራተኞች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ደሴ ቅርንጫፍ ከ200 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ መድሃኒቶችንና የህክምና መሳሪያዎችን ላዳኑ የተቋሙን ሰራተኞች እውቅና ሰጠ፡፡ በኢትዮጵያ መድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ደሴ ቅርንጫፍ አሸባሪዉ የትህነግ ሃይል…

በሐረሪ ክልል በጤናው ዘርፍ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ማጠናከር ይገባል – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በጤናው ዘርፍ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ማጠናከር እንደሚገባ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ የጤና ሚኒስትሯ ከሐረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሚስራ አብደላ ጋር በመሆን በክልሉ ጤና ቢሮ የህብረተሰብ…