Fana: At a Speed of Life!

አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል እያደረሰ ያለውን ጥቃት አጠናክሮ መቀጠሉን ነዋሪዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው እና ወራሪው የህወሓት ቡድን በአፋር ክልል ክልበቲ ረሱ ዞን እያደረሰ ያለውን ጥቃት አጠናክሮ መቀጡን ነዋሪዎች ተናግረዋል፡፡ የሽብር ቡድኑ በአፋር ክልል ክልበቲ ረሱ አካባቢ ባደረሰው ወረራና ጥቃት የአበአላ፣ ኮናባ፣ እሪፕቲ ፣…

ማህበሩ በኦሮሚያ ክልል ቆላማ አካባቢዎች በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የ8 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ልማት ማህበር በክልሉ ቆላማ አካባቢ በድርቅ ለተጎዱ ዜጎች የ 8ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት የዓይነትና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ። የኦሮሚያ ልማት ማህበር ከፍተኛ ዳይሬክተር አቶ ደጀኔ አልማ ፥ ድጋፉ በኦሮሚያ ቆላማ አካባቢዎች በድርቅ…

በጁባ የሚገኘው የኢትዮጵያ 15ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ ለመከላከያ ሰራዊት ከ32 ሺህ ዶላር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ሱዳን ጁባ የሚገኘው የኢትዮጵያ 15ኛ ሞተራይዝድ ሰላም አስከባሪ ሻለቃ በሀገር ውስጥ በጀግንነት እየተፋለመ ለሚገኘው የመከላከያ ሰራዊታችን 32 ሺህ 410 ዶላር ድጋፍ አደረገ። በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በተደረገው የድጋፍ ርክክብ…

በሀገር መከላከያ ሠራዊት ደቡብ ዕዝ የሠራዊት አባላት የማዕረግ ማልበስ መርሃ- ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት ደቡብ ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ የላቀ የግዳጅ አፈፃፀም ላስመዘገቡ እና የቆይታ ጊዜያቸውን ላጠናቀቁ የሠራዊት አባላት የሜዳሊያ የማዕረግ ማልበስ እና ሽልማት መርሃ ግብር ተካሄደ ። የማዕረግ አሰጣጥ ሥነ-ስርዓት በመከላከያ…

ዓለም አቀፉ የሬዲዮ ቀን ተከበረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሬድዮ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ጋር በመተባበር ዓለም አቀፉ የሬዲዮ ቀንን አክብረዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሬድዮ ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ጋር በመተባበር ዓለም አቀፉ የሬዲዮ ቀንን እያከበሩ ይገኛሉ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና…

ንግድ ባንክ ያስገነባውን አዲስ የዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ዛሬ ያስመርቃል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት አዲሱ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ ይመረቃል፡፡ አዲሱ የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንጻ ከመሬት በላይ 209 ነጥብ 15 ሜትር ከፍታ ያለው ሲሆን ፥ ባለ 53 ወለል ነው። በውስጡም የቢሮ አገልግሎት ከሚሰጡ…

የጃንሜዳና 1ኛው የምሥራቅ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውድድር በጃንሜዳ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 39ኛው የጃንሜዳና መጀመሪያው የምሥራቅ አፍሪካ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ውድድር በጃንሜዳ እየተካሄደ ነው። ከሩጫው መጀመር ቀደም ብሎ በኢፌዴሪ ባህልና ስፓርት ሚኒስትር የተዘጋጀው የማህበረሰብ አቀፉ የጤናና አካል ብቃት ስፖርታዊ…

ቢሮው ከተለያዩ የገቢ አርስቶች ከ11 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከተለያዩ የገቢ አርስቶች ከ11 ነጥብ 1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ ገቢዎች ቢሮ የግብር ትምህርትና የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አጉማስ ጫኔ ለኢዜአ እንደገለጹት…

በሶማሌ ክልል የከፋ የድርቅ ጉዳት ለታየባቸው 15 ወረዳዎች ከ255 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል የከፋ የድርቅ ጉዳት ለታየባቸው 15 ወረዳዎች ከ 255 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በአሁኑ ወቅት እንደ ክልል በተከሰተው የድርቅ ምክንያት የከፋ ሁነትና…

የህፃናት አድን ድርጅት በዋግ ኽምራ በጦርነት ለተጎዱ ወገኖችና ተቋማት የ23 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ድጋፍ አበረከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህፃናት አድን ድርጅት በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሄረሰብ ዞን አሸባሪው የህወሓት ቡድን ፈጽሞት በነበረው ወረራ ለተጎዱ ወገኖችና ተቋማት ድጋፍ የሚውል የ23 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው ቁሳቁሶችን አበረከተ። የሽብር ቡድኑ በክልሉ ወረራ በፈፀመባቸው…