የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ400 ሚሊየን አለፈ Meseret Awoke Feb 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ በኮቪድ-19 የተያዙ ሰዎች ቁጥር ከ400 ሚሊየን አለፈ፡፡ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከተከሰተ ጀምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ዘርፈ ብዙ ጫና እያሳደረ ይገኛል፡፡ አሁን ላይም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ለሦስት ዩኒቨርሲቲዎች ከ14 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በጦርነት ለተጎዱ ሦስት ዩኒቨርሲቲዎች ከ14 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ፡፡ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ በአማራ ክልል ውድመት ለደረሰባቸው መቅደላ አምባ፣ ወሎ እና ወልዲያ ዩኒቨርሲቲዎች መልሶ ማቋቋሚያ የሚሆን የቤተ-ሙከራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ለተከሰተው ድርቅ የሰብዓዊ ድጋፍ ለማቅረብ 327 ሚሊየን ዶላር እንደሚያስፈልግ ተመድ ገለፀ Meseret Awoke Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ቀንድ ድርቅ እየተባባሰ መምጣቱን ተከትሎ በሚቀጥሉት ስድስት ወራት ውስጥ ለተጎጂዎች የሰብዓዊ እርዳታ እና ሌሎች አስቸኳይ ድጋፎችን ለማቅረብ 327 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር እንደሚያስፈልገው ተመድ ገለፀ። በአፍሪካ ቀንድ ለተከታታይ አስርት…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድሩ በሶማሌ ክልል የተከሰተው ድርቅ እስከ ሚያዚያ ሊቀጥል እንደሚችል ገለጹ Meseret Awoke Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የተከሰተው ድርቅ እስከ ሚያዚያ ድረስ ሊቀጥል ይችላል ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አስታወቁ፡፡ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ ከሌሎች የክልሉ መንግስት የስራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን ከዩ ኤስኤይድ ኢትዮጵያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ያሻል ተባለ Meseret Awoke Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ እንደሚያሻ የቱርክ ፕሬዚዳንት ቃል አቀባይ ኢብራሂም ካሊን ገለጹ፡፡ የኔቶ አባል ሀገር የሆነችው ቱርክ ከሩሲያ እና ዩክሬን ጋር መልካም ግንኙነት እንዳላት ቃል አቀባዩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንስቲትዩቱ የኩፍኝ ወረርሽኝ በተለያዩ ቦታዎች እየጨመረ መምጣቱ አሳሳቢ ነው አለ Meseret Awoke Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩፍኝ ወረርሽኝ በተለያዩ ቦታዎች እየጨመረ መምጣቱ አሳሳቢ መሆኑን የደቡብ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር አቶ ማሙሽ ሁሴን ገለጹ፡፡ የኩፍኝ ወረርሽኝን ለማስቆም የክትባት ጥራት፣ ፍትሐዊነትና ተደራሽነትን ማሻሻል ቁልፍ ተግባር…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ትሥሥር ፕሮጀክት የልህቀት ማዕከላትን እየገነባ መሆኑን አስታወቀ Meseret Awoke Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ትሥሥር ፕሮጀክት ከ300 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ በጀት የልህቀት ማዕከላትን በመገንባት ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ። የምስራቅ አፍሪካ ቀጠናዊ ትሥሥር ፕሮጀክት የሁለት ዓመት ተኩል አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በሞምባሳ ኬኒያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የናይጄሪያ መንግስት ልዑካን ቡድን ኢንዱስትሪ ፓርኮችን እየጎበኘ ነው Meseret Awoke Feb 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ኢትዮጵያ የገባው የናይጄሪያ መንግስት ልዑካን ቡድን ኢንዱስትሪ ፓርኮችን እየጎበኘ ነው፡፡ በናይጄሪያ የግብርና ሚኒስትር ሙሃመድ ማሃሙድ አቡበከር የተመራው ልኡክ 7 የግዛት አስተዳደር ኃላፊዎችን ጨምሮ 30 አባላት አሉት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ መንግስት ኢኮኖሚውን ከግብርና መር ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለማሸጋገር አቅዷል -አቶ መላኩ አለበል Meseret Awoke Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ኢኮኖሚውን ከግብርና መር ወደ ኢንዱስትሪ መር ኢኮኖሚ ለማሸጋገር ማቀዱን የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አስታወቁ። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ከናይጄሪያ መንግስት ልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል። የናይጄሪያ የልዑካን ቡድኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዚህ ዓመት 400 የመንግስት አገልግሎቶች በኦንላይን ለመስጠት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ Meseret Awoke Feb 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 ዓ.ም 400 የመንግስት አገልግሎቶችን ኦንላይን ለመስጠት እየተሰራ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ገለጸ። በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በለሙ መተግበሪያዎች ላይ የሚሰጡ 168 አገልግሎቶች በኦንላይን እየተሰጡ ይገኛሉ።…