Fana: At a Speed of Life!

የወሎ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎቹን ከየካቲት 30 ጀምሮ ሊቀበል ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የወሎ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎቹን ከየካቲት 30 ጀምሮ ሊቀበል መሆኑን አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ዶክተር ብርሀኑ አሰፋ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ ዩኒቨርሲቲው በሸብር ቡድኑ ከፍተኛ ውድመት…

በጦርነትና በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነትና በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ከ3 ሚሊየን ብር በላይ ብር የተለያዩ አካላት ድጋፍ አደረጉ፡፡ በሊባኖስ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በግጭት ለተጎዱ ወገኖች ያሰባሰቡትን 31 ሺህ 729 የአሜሪካን ዶላር (1ነጥብ 5 ሚሊየን ብር…

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስዋሂሊ ቋንቋን ትምህርት ለማስጀመር የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እና የታንዛንያው ዳሬሰላም ዩኒቨርሲቲ የስዋሂሊ ቋንቋን ትምህርት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለማስጀመር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ። ስምምነቱን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና እና የዳሬሰላም…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአበባ ምርቶችን ወደተለያዩ የዓለም ሀገራት እያጓጓዘ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ “የፍቅረኞች ቀን’ በሚውልበት በዚህ ወር የአበባ ምርቶችን ወደተለያዩ የዓለም ሀገራት እያጓጓዘ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ባለፈው ዓመት በተመሳሳይ ወር ወደ 95 ሚሊየን የሚጠጋ አበባ ማጓጓዙን…

ሚኒስቴሩ በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን በቁሳቁስና በመልሶ ግንባታ ለመደገፍ ከዩኒሴፍ ጋር ተስማማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ህፃናት ዘርፍ ሚኒስቴር በጦርነቱ ምክንያት የተጎዱ አካባቢዎችን በቁሳቁስና መልሶ ግንባታ ለመደገፍ እና በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመስራት ከዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ጋር ተስማምቷል፡፡ የሴቶችና ህፃናት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ አለሚቱ…

በጦርነቱ የተጎዱ ከተሞችን በዘላቂነት መልሶ ለማቋቋም በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦርነቱ የተጎዱ ከተሞችን በዘላቂነት መልሶ ለማቋቋም በትኩረት እንደሚሰራ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሚኒስቴሩ የመኖሪያ ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አዘጋጅነት÷ በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎች የመጠለያ ቤቶች ልማት ሁኔታ ላይ…

የኦሮሚያ ክልል በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሶማሌ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚውል የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና የተለያዩ የክልሉ አመራሮች ልኡክ ጅግጅጋ የገባ ሲሆን ፥ ልኡካን…

የትምህርት ሚኒስትሩ በሳይንስና ትምህርት ዘርፍ የኢትዮ- ሩሲያን ትብብር ማጠናከር በሚቻልበት ላይ ከሀገሪቱ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሳይንስ እና ትምህርት ዘርፍ ኢትዮጵያና ሩሲያ ያላቸውን ትብብር እና የህግ ማዕቀፎች ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከሀገሪቱ አምባሳደር ጋር ተወያዩ። የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ…

ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ዳያስፖራዎች አሶሳ ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የዓለም ሀገራት ወደ ሀገር ቤት የመጡ የዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት ዛሬ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ ገቡ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ገጠር መሬት አስተዳደር እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሃላፊ አቶ አመንቴ ገሺ ለኢዜአ እንደተናገሩት፥…

ፈረንሳይ ማሊን ጨምሮ የምዕራብ አፍሪካን አገራት ለመከፋፈል እየሞከረች ነው – የማሊ ጠ/ሚ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የማሊ ጠቅላይ ሚኒስትር ቹጉኤል ማይጋ ፈረንሳይ በልዩ ተልዕኮ የተሰማሩ ወታደሮቿን በመጠቀም የምዕራብ አፍሪካን አገራት ለመከፋፈል እየሞከረች ነው ሲሉ ወቀሱ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከዲፕሎማቶች ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ ማሊ ከጽንፈኛ ታጣቂዎች ጋር…